Фильтр публикаций


Do you want couples wallpapers😍?

Add your channel @doublexlllcha


🍀​​🌿 ሆሣዕና 🌿🍀


🌿 “ሆሣዕና” ስምንተኛ የአብይ ፆም ሳምንት ሲሆን፣ የሰሙነ ሕማማት መጀመሪያ ነው፡፡ ሆሣዕና ስያሜው በማቴዎስ ወንጌል ፳፩፥፱ ከሚገኘው ትምህርት የተወሰደ ሲኾን ትርጕሙም "መድሀኒት(አሁን አድን) ማለት ነው።

🌿🌿🌿🌿🌿
🌿🌿🌿🌿🌿

መልካም በአል🙏


✔️የፀሀይ ትክክለኛ ቀለም ቢጫ ሳይሆን ነጭ ነው። ከመሬት ሆነን ስንመለከት ቢጫ መስሎ እሚታየን በመሬት ከባቢ አየር ምክንያት ነው።


አዲስ የኢትዩጲያ የሆረር ፊልም ወጣ ወጣ ወጣ ይላል ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ
👇👇👇👇👇👇

Add your channel @doublexlllcha


የሎሚ 11 ጠቀሜታዎች
*

ሎሚ ከምግብነት በዘለለ የተለያዩ ህክምናዊ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ህክምናዊ ጥቅሞቹ እንደሚከተሉት ናቸው፦

1. ክብደትን ይቀንሳል!

የሎሚ ጭማቂን ለብ ካለ ውሀና ማር ጋር በመቀላቀል መጠጣት የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ ይረዳናል። የሎሚ ጭማቂ የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ ይረዳናል ብላችሁ ብትጠይቁኝ አዎ በትክክል ይቀንሳል እልዎታለሁ።

2. እርጅናን ለመከላከልና ለቆዳ እንክብካቤ

የሎሚ ጭማቂ እርጂናን የሚከላከል ሲሆን የቆዳ መሸብሸብና ቆዳ ላይ ያሉ ትንንሽ ጥቁር ነጠብጣቦችን እንዲሁም የተለያዩ ችግሮችን የፀረ ጀርምና ፀረ ባክቴሪያ ባህሪ ስላለው እንዲወገድ በማድረግ ይሳተፋል። የፀሀይ ጨረርን ለመከላከል ወዲያው የተዘጋጀ የሎሚ ጭማቂ ፊትን መቀባት ጠቃሚ ነው።ወዲያው የተዘጋጀ የሎሚ ጭማቂ ከማርና ውሀ ጋር በመቀላቀል መጠጣት።

3. ጉሮሮ ኢንፌክሽንን ለመከላከል!

ሎሚ የጉሮሮን ኢንፌክሽን ከሚከላከሉልን ፍራፍሬዎች አንድ ሲሆን የፀረ ባክቴሪያ (ባክቴሪያን የመከላከል) ሀይል አለው እናም የሎሚ ጭማቂ ከውሀ ጋር ቀላቅለው ወይም በሻይ መልክ ቢወዱት ጥቅሙ ላቅ ያለ ነው።

4. ትኩሳትን ለማስታገስ!

ወዲያው የተዘጋጀ የሎሚ ጭማቂ በብርድ፣በሳልና በትኩሳት ለሚሰቃዩ ሰዎች ፍቱን መድሀኒት ነው።የሰውነታችንን ትኩሳት ቶሎ ቶሎ እንዲያልበን በማድረግ ያስታግሳል። እኩል መጠን ያላቸውን የተፈጥሮ ማርና የሎሚ ጭማቂ በመቀላቀል ወይም የሎሚ ሻይ በመጠቀም ሳልን መቀነስ የሚቻል ሲሆን ከባድ የጉሮሮ በሽታን ለማስታገስ ይረዳናል።

5. ለጥርስ እንክብካቤ ይጠቅመናል!

የሎሚ ጭማቂ ለጥርስ እንክብካቤና ህክምና ያገለግላል። የጥርስ ህመምበሚያጋጥምበት ጊዜ ትኩስ(fresh) የሎሚጭማቂ በህመሙ ቦታ ላይማድረግ ፍቱን ማስታገሻነው።በተፈጥሮ የሎሚ ጭማቂ ድድን ማሸት ከድድ መድማት ችግርና ከመጥፎ የአፍ ጠረን ይታደግዎታል በተጨማሪም ሁልጊዜ ጥርስዎን ቢቦርሹበት ተጠቃሚ ይሆናሉ።

6. የቆዳ እብጠትን ያስታግሳል!

የሎሚ ጭማቂ የቆዳ እብጠትን የሚከላከል ሲሆን ሰውነታችን ላይ ባለው እባጭ ላይ ያድርጉት በተጨማሪም ከዉሀ ጋር የተቀላቀለ የሎሚ ጭማቂ መጠጣት ለኩላሊት ጠጠር እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው።

7. የተቃጠለ ቁስልን ያስታግሳል!

ወዲያው የተዘጋጀ የሎሚ ጭማቂ በተቃጠለው የሰውነታችን ቁስል ላይ ማድረግ ጠባሳ (scar) እንዳይዝ (እንዳይኖር) ያደርጋል። ሎሚ ሰውነታችንን
የማቀዝቀዝ ባህሪ ስላለው በቃጠሎ ምክንያት የሚመጣን የመለብለብ (የማቃጠል) ስሜት ያስታግሳል።

8. ውስጣዊ የደም መድማትን ይከላከላል!

የሎሚ ጭማቂ ውስጣዊ መድማትን ይከላከላል ምክንያቱም ሎሚ ፀረ ጀርምና ፀረ ባክቴሪያ ባህሪ ስላሉት ነው። የአፍንጫ መድማትን ለመከላከል በሎሚ ጭማቂ የተነከረ ጥጥ በአፍንጫ ቀዳዳ ውስጥ ከተው ለትንሽ ደቂቃዎች ማቆየት ይመከራል።

9. የወባና አተት(Cholera) በሽታዎችን ለመከላከል!

ሎሚ ደምን የማጣራት አቅም ስላለው እንደ ወባና አተት ያሉ በሽታዎችን ይከላከላል።
ያደርገዋል።

10. ለመገጣጠሚያና ጡንቻ ህመሞች!

ይህ ህመም ብዙ ጊዜ በእድሜ ገፋ ያሉ ሰዎች ላይ የሚስተዋል ሲሆን ሎሚ የማይፈለጉ የሰውነት ፈሳሾችን እንዲወገድ በማድረግ የመገጣጠሚያና ጡንቻ ህመሞችን ያስታግሳል ከዚህም በተጨማሪ በሰውነታችን ውስጥ ያሉትን ባክቴሪያና መርዛማ ነገሮች እንዲወገድ ያደርጋል።

11. እንዲሁም የደም ግፊት ይቀንሳል!
ወዲያው የተዘጋጀ የሎሚ ጭማቂ መጠጣት በውስጡ ፓታሲየም ስላለው በልብ ህመም ለሚሰቃዩ ሰዎች ጠቃሚ ነው። ከፍተኛ ደም ግፊትን፣ መንገዳገድ (ማዞር) እና ማቅለሽለሽን በመቆጣጠር




አንዲት ወጣት በእድሜ ገፋ ያሉ አዛዉንትን "በህይወት ጉዞ ዉስጥ ጓደኛ እጅግ አስፈላጊ ነዉን?" ስትል ትጠይቃቸዋለች...

እድሜ ብዙ ያስተማራቸው አዛዉንትም እንዲህ አሏት" አወ የኔ ልጅ...ህይወት እጅግ አስቸጋሪ ናት፤ከጎንሽ የሚሆን ሰዉ ያስፈልግሻል፣ለሰዓታት በነፃነት የምታወሪዉ፣በመልካሙ ጊዜም ከጎንሽ የሚገኝ፣በችግርሽም ወቅት አብሮሽ የሚዘልቅ የልብ ወዳጅ የሆነ ጓደኛ ያስፈልግሻል።"

ወጣቷም "አስመሳይ ጓደኛ ከጠላትም የከፋ ነዉ የሚባለዉ እዉነት ነዉን?"ስትል ሌላ ጥያቄን አስከተለች።

አዛዉንቷም"እዉነት ነዉ...የጠላትሽን ማንነት ስታዉቂ እንዴት ከእሱ መራቅ እንዳለብሽ ትጠነቀቂያለሽ፤ነገር ግን አስመሳይ ጓደኞች ከልብ የቀረቡ መስለዉ እንድታምኛቸዉ ያደርጉሻል፣ሚስጥርሽን፣ድክመትሽን ፣ህልምሽን ቀስ በቀስ ይረዳሉ፤ጊዜ ጉልበት ሲሰጣቸው አንቺን ለመካድ ደቂቃ አይፈጅባቸዉም።" ሲሉ መለሱላት...

"አስመሳይ ከሆኑ ጓደኞች እንዴት መራቅ እችላለሁ?"ስትል ወጣቷ ጠየቀች።

አዛዉንቷም እንዲህ ሲሉ ጠየቋት.... "ከትንሽ የአትክልት ቦታና ከጫካ በየትኛው ዉስጥ እባብና ጊንጥ የሚበዙ ይመስልሻል?"

ወጣቷም "ይህማ ግልፅ ነዉ ጫካ ዉስጥ ነዋ!" ስትል መለሰች።

አዛዉንቷም በፈገግታ...."ልክ ነሽ! ሰፊዉ ጫካ የብዙ እባቦችና ጊንጦች መከማቻ ነዉ፤ ልክ እንደዚሁ ሁሉ ብዙ ጓደኞች ሲኖሩሽ ለብዙ እባቦችና ጊንጦች እራስሽን ታጋልጫለሽ፣ልክ እንደ ትንሹ አትክልት ቦታ ሁሉ ጓደኞችሽም የተመጠኑና 'ሰርክልሽም' የጠበበ ሲሆኑ የእባብና ጊንጦቹ መጠንም በዚያዉ ልክ ይቀንሳል።

ለጓደኝነት የሚያስፈልገዉ ብዛት ሳይሆን ጥራት ነዉ።ስለዚህም ከአስመሳይ ጓደኞችን እራስሽን መጠበቅ የምትችይበት ብቸኛው መንገድ 'ሰርክልሽን' በማጥበብ ብቻ ነዉ።


ጉጉቶች አይኖቻቸውን ከማዞር ይልቅ ነገሮችን በተለየ መልኩ ለማየት አንገታቸውን ማዞር ይቀላቸዋል


የሰር አይዛክ ኒውተን ጥርስ በ1816 በ $3,633 ተሽጦ የነበረ ሲሆን አሁናዊ ዋጋውም ከ $62,000 በላይ እንደሆነ ይገመታል!

🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights


በፈረንጆቹ 1990ዎቹ የተሰራው "CandyMan" የተሰኘው ተከታታይ ሆረር ፊልም ላይ የፊልሙ ዋና ገፀባህርይ ተዋናይ ቶሚ ቶድ ፊቱ እና አፉ ላይ ትክክለኛ ብዛት ያላቸው ንቦችን በማስቀመጥ ሙሉ ፊልሙን ተውኗል ፤ ታዲያ በሚተውንበት ወቅት 23 ጊዜ የተነደፈ ሲሆን በውላቸው መሰረት አንድ ጊዜ ከተነደፈ 1000$ እንዲከፈለው ነበር የተስማሙት።


የእንስሳት የማዛጋት ቆይታ የሚወሰነው በአእምሮአቸው ትልቀት መጠን ነው። ትልቅ አእምሮ ያላቸው ረዘም ላለ ጊዜ ያዛጋሉ🥱


የአውስትራሊያ የመጀመሪያ የፖሊስ የሰው ሃይላቸው የተቋቋመው ጥሩ ባህሪ ባላቸው 12 ወንጀለኞች ነበር።


እንደ አንዳንድ ሳይንቲስቶች ጥናት መሰረት አዘውትሮ ካፌይን የተባለውን ኦርጋኒክ ንጥረ ነገር መውሰድ የሴቶችን የጡት መጠን ይቀንሳል። ጥናቱ የተደረገው በ300 ሴቶች ላይ ሲሆን ውጤቱም እሚያሳየው በቀን ሶስት ሲኒ ቡና የሚጠጡት የጡት መጠናቸው እየቀነሰ መሄዱ ነው። እንደሚታወቀው ካፌይንን በቡና፣ በሻይ ፣ ቸኮሌት እና የመሳሰሉት ውስጥ ይገኛል።

🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights


✔️እግራችን በአመት ወደ 20 ሊትር ላብ ያመርታል።

🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights


🏃‍♀‍➡️በከባድ የሩጫ ስልጠና ወቅት ላቲክ አሲድ በሰውነት ውስጥ ሊከማች ይችላል ይህም የሴቷን የጡት ወተት ጣዕም ሊለውጥ ይችላል ለተወለደው ልጅ 👍

🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights


Happy EID Mubarak!

ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ  እንኳን ለኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ። በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንላችሁ።

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙


ሿሿ

የሞላ ታክሲ ሁሉም ጤነኛ አይደለም::

ይችን መልክ ለህዝብ እንድታደርሱልኝ ነው

ነገሩ የተከሰተው በቀን 13/7/2017 ዓ.ም ነው ቦታው ሳሪስ ሃና ማርያም ቀለበት መንገድ ወይም ብረት ጫፍ በመባል ይታወቃል።

ጠዋት 3 ሰዓት ላይ ከባለቤቴ ጋር ትራንፖርት እየጠበቅን አንድ የሞላ ታክሲ ከጋርመንት ጭኖ በመጣው ከዛ ሁለታችንም ገባን ትንሽ መንገድ እንደተጓዝን ባለቤቴን ትራፊክ ስላለ ተሻግረህ ጠብቀን ብሎ እረዳቱ አዋክቦ አስወረደው፡፡

ከዛም የነበረው ተሳፋሪ በሙሉ ሿሿ የሚሰሩ ስለነበሩ እኔን በተለያዬ መንገድ አዋከቡኝ የሚፈልጉትን ነገር

* ቦርሳዬን ከፍተው

* ስልኬን እና

* ገንዘብ ከወሰዱብኝ በኋላ

እኔንም ይቅርታ ትራፊክ ብለው አስወረዱኝ።

ከወረድኩኝ በኋላ ነው መዘረፌን ያወኩት።

ይሄ ሁሉ የተከሰተው በመንገዴ ከሀና ድልድይ አስከ ካዲስኮ የወንዙ ድልድይ ድረስ ነው

ለህዝብ መማሪያ እንዲሆን ብዬ ነው

የሞላ ታክሲ ሁሉም ጤነኛ አይደለም::

ለመማሪያ የተወሰደ


ፔዮ የ15 አመት ፈረስ ነው
"ፈረስ ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋ ዕለት"

በፈረንሳይ ሀገር ካሌይስ ግዛት ውስጥ እውቅናን ያተረፈው ይህ ፈረስ የዕለት ተዕለት ስራው በየሆስፒታሎቹ እየዞረ በእድሜ የገፉ እንዲሁም በፅኑ የታመሙ በሽተኞችን ማፅናናት ነው

ፔዮ ከበሽተኞቹ አልጋ ጋር ሲደርስ ታማሚዎችን በትንፋሹ በማሞቅ እና እየሳማቸው ያፅናናቸዋል

የፔዮ ጉብኝት የደረሳቸው በሽተኞች "እጅግ የሚገርም ሃይል ያለው ፈረስ ነው: እሱ አንድ ጊዜ መጥቶ የጎበኘው ታማሚ ከበሽታው የመፈወስ ያህል ነው የሚሰማው" ይላሉ

👇🏾

"ፈረስ ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋ ዕለት"

❤️🙌🏼


ታዋቂ አሜሪካዊው ተዋናይ ስታሎን ወጣት በነበረበት ወቅት በገንዘብ ችግር ምክንያት በጣም የሚወደውን ውሻውን በ40 ዶላር ለመሸጥ ተገዶ ነበር። ነገር ግን ከጥቂት አመታት በኃላ ወደ ፊልም ኢንዱስትሪው ገብቶ ባገኘው ገንዘብ በ15,000 ዶላር መልሶ ገዛው ከዛ በኃላ ስታሎን "Rocky" በተሰኙት ቁጥር አንድ እና ቁጥር ሁለት ፊልሞቹ ላይ የሚወደውን ውሻ ይዞ መተወን ችሏል🤗


☕️☕️

ቡና በአለማችን ተወዳጅ መጠጥ ነው፣
በአመት ወደ 400 ቢሊዮን ስኒ ያህል ቡና በአለም ዙሪያ ይጠጣል ።🤩🤩

Показано 20 последних публикаций.