ጌታ ሲሞትልን፣ ለእኛ ህይወትን ሲያበዛ ከእርሱ ውጪ ለሌላ ነገር እንዳንኖር ነው!
ነፃነታችንን የክፋት መሸፈኛ አናድርገው።
የሚያይ፣ የሚሰማ፣ የሚመልስ፣ የሚጠይቅ አምላክ ነው።
በማስተዋል እንድንመላለስ ፀጋው ይርዳን።
@standard_life_love
@standard_life_love
ነፃነታችንን የክፋት መሸፈኛ አናድርገው።
የሚያይ፣ የሚሰማ፣ የሚመልስ፣ የሚጠይቅ አምላክ ነው።
በማስተዋል እንድንመላለስ ፀጋው ይርዳን።
@standard_life_love
@standard_life_love