My walking miracle, Jesus
I know በምድር ቆይታህ ብዙ ተአምራቶችን ሰርተሀል፣ ብዙ እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ነገሮችን አድርገሀል ነገር ግን ከእነርሱ ሁሉ ይልቅ ለእኔ ተአምር ከዘመናት እና ፍጥረት በፊት የነበርከው አንተ ታዘህ የአባትህን ፈቃድ ልትፈፅም which is ለመሞት፣ እኔን ለማዳን፣ እኔን ለማስታረቅ ከሰማይ ሰማያት ሰው ሆነህ መውረድህ ነው። አምላክ-ሰው ሆንክ፣ How amazing is that? ከዚህ የባሰ ተአምር አለ? ከድንቅ ሁሉ የሚበልጥ ድንቅ፣ ከተአምራቶች ሁሉ የሚበልጥ ተአምር።
የህይወት እንጀራ ነኝ ብለህ የለ፣ እኔ እንድበላህ በአፌ ልክ አነስክ።
More than the miracles you did, You yourself are a miracle, Jesus!
@standard_life_love