💢✨የረመዷን ትሩፋት✨💢
وعن أبي هريرة أَنَّ رسولَ اللَّهِ ﷺ قالَ: ❨إِذا جَاءَ رَمَضَانُ، فُتِّحَتْ أَبْوَابُ الجنَّةِ، وغُلِّقَت أَبْوَابُ النَّارِ، وصُفِّدتِ الشياطِينُ متفقٌ عَلَيْهِ❩
♦️አቡ ሁረይራ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዳስተላለፉት የአሏህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል ❝ረመዷን የመጣ ጊዜ የጀነት በሮች ይከፈታሉ፤ የእሳት በሮች ይዘጋሉ እና ሸይጣኖች ይታሰራሉ❞አሉ።
📜ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال قال رسول الله ﷺ ❨إذا كان أولُ ليلةٍ من شهرِ رمضانَ صُفِّدَتِ الشياطينُ ومَرَدةُ الجنِّ ، وغُلِّقتْ أبوابُ النارِ فلم يُفتحْ منها بابٌ ، وفُتِّحَتْ أبوابُ الجنةِ فلم يُغلقْ منها بابٌ ، ويُنادي منادٍ كلَّ ليلةٍ : يا باغيَ الخيرِ أقبلْ ، ويا باغيَ الشرِّ أقْصرْ ، وللهِ عتقاءُ من النارِ ، وذلك كلَّ ليلةٍ❩
♦️አቡ ሁረይራ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዳስተላለፉት የአሏህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል ❝ከረመዷን ወር የመጀመሪያ ለሊት የሆነ ጊዜ ሸይጣኖችና አመፀኛ ጅኒዎች ይታሰራሉ፤ የእሳት በሮች ይዘጋሉ.. ከእሳት በር አንድም በር አይከፈትም፤ የጀነት በሮች ይከፈታሉ.. ከጀነተ ብሮችም አንድም በር አይዘጋም፤ ከሰማይም ተጣሪ ይጣራል...❝ አንተ መልካምን ነገር ፈላጊ ሆይ!.. ወደ መልካም ነገር ዙር አንተ መጥፎ ነገር ፈላጊ ሆይ!... ተቆጠብ❞ እያለ በየለሊቱ ይጣራል...ለአሏህም በየቀኑ ከጀሀነም ነፃ የሚላቸው ሰዎች አሉት❞አሉ።
📜 ኢብኑ ሂባን ዘግበውታል።
♦️عن أبي سعيد الخدري رضي الله عن النبي صلى الله عليه وسلم قال مَن صام رمضانَ وعرَف حدودَه وتحفَّظ ما ينبغي أنْ يتحفَّظَ كفَّر ما قبْلَه
አቡ ሰኢድ አልኹድሪ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዳስተላለፉት የአሏህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል «ረመዷንን ድንበሩን ያወቀ ሊጠበቅ ከሚገባው ነገር ተጠብቆ የፆመ ያለፈውን ወንጀል
ያስምርለታል»አሉ።
📜ኢብኑ ሂባን ዘግበውታል
✍ዘ.ሐ