ጉዛው ተጀምሯል
————————
የአሏህ መልእክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል :-
“ ረመዷንን አግኝቶ ወንጀሉ ያልተማረ ውርደትን ይከናነብ “።
قَالَ ﷺ: "رغِم أنفُ امرئٍ أدرك رمضـــانَ
فلم يُغفـــرْ لـــه".
قَالَ ﷺ: "مَنْ خَافَ أَدْلَجَ وَمَنْ أَدْلَجَ بَلَغَ الْمَنْزِلَ، أَلَا إِنَّ سِلْعَةَ اللَّهِ غَالِيَةٌ، أَلَا إِنَّ سِلْعَةَ اللَّهِ الْجَنَّةُ". الترمذي
በሌላ ሀዲስ : -
“ (የከሰአቱን ጨሀይ) የፈራ ሰው ጉዞውን በጠዋት ይጀምራል ፣ በጠዋት የተጏዘ ያለ ምንም ችገር ማረፊያው ይደርሳል ፡ ንቁ ! የአሏህ እቃ ውድ ውድ ናት ፡ ንቁ ! የአሏህ እቃ ጀነት ናት “ ።
ቲርሚዚይ
https://t.me/sufiyahlesuna