ሸሂድ ዶክተር ረመዳን አልቡጢ ከመገደላቸው ከተወሰኑ ቀናት በፊት ፕሮፌሰር ቀርዳዊ ባለስልጣን ይሁን አሊም ወታደር ይሁን ሲቢል የከተማ ሰው ይሁን የገጠር ሰው ፍርዳቸው አንድ ነው በተለይ ዶክተር ረመዳን አልቡጢን
ግደሉት ብሎ ፈታዋ ብይን ሰጠ። በሱ ፈታዋ መስጂድ ውስጥ ተፍሲር እያስቀሩ ተገደሉ።በጣም የሚገርመው በንጋተው ጁማአ ዩሱፈል ቀርዳዊ ሚንበር ላይ ወቶ ረመዳን አልቡጢን ወንድሜን ማን ገደለው የሚል ኹጥባ አደረገ። ታዲያ ምን ልላቹን ኢኽዋን አጥፍቶ ማነው ⁉️ይህን የሰራው ብሎ አብሮ የሚያለቅስ ፍጡር ነው ብዙም አትገርሙ።