በአንድ ወቅት በጣም የሚፋቀሩ ፍቅረኛሞች ነበሩ እሚኖሩት በድህነት ነው። ሲኖሩ እሱ የሚያምር ሰዓት አለው ግና የሰአቱ ዘለበት(ማሰሪያው) ጠፍቶበታል። እሷ እረጅም ጸጉር አላት ግና ማበጠሪያ የላትም አንድ ቀን ምሽት ላይ የእነኚህ የሁለት ፍቅረኛሞች ቤት በለቅሶ ተሞላ ከለቅሷቸው ጀርባ አንድ እውነት ነበር እሱም ባል ሰአቱን ሽጦ ማበጠሪያ ገዝቶላታል። እሷ ደሞ ፀጉሯን ተቆርጣ ሸጣ የሰዓት ዘለበት(ማሰሪያው)ን’ ገዝታለታለች።
👉አስታውሱ! "ፍቅርን የምትፈጥሩት የፈጣሪ መንፈስ አብሯችሁ ሲሆን ነው።"
#ጀላሉዲን አል ሩሚ
👉አስታውሱ! "ፍቅርን የምትፈጥሩት የፈጣሪ መንፈስ አብሯችሁ ሲሆን ነው።"
#ጀላሉዲን አል ሩሚ