ሰበር! ~ ሸዋ!
የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ ዘረዐ ያዕቆብ ክፍለጦር ጣይቱ ብርጌድ አንኮበር ጎርጎ ከተማ እና አልዩ አምባ ከተማን ገቢ አድርጓል።
ታጋይ አምሓራ
18/1/2017 ዓ.ም

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!
18/1/2017 ዓ.ም