በአዲስ አበባና ዙሪያዋ ጠንካራ የፋኖ አደረጃጀት እየተፈጠረ እንደሆነ እየሰማን ነው። የሸዋ እንብርት ማዕከላዊት ኢትዮጵያ በረራ እንዲሁ የአምባገነኖች መቀመጫ ሆና ልትቀጥል አይገባትምና ብዙ ሥራዎች ይጠበቁብናል።
የትግላችን መዳረሻ አዲስ አበባ ላይ ጠንካራ ሕዝባዊ ኃይል ሊኖር ግድ ይላል። እናም ከመናቆር ወጥተን ትኩረታችንን እዚያ ላይ እናድርግ።
የትግላችን መዳረሻ አዲስ አበባ ላይ ጠንካራ ሕዝባዊ ኃይል ሊኖር ግድ ይላል። እናም ከመናቆር ወጥተን ትኩረታችንን እዚያ ላይ እናድርግ።