የአማራ ፋኖ በጎጃም የ24 ስዓት አብይት ሁነቶች
=== ሀ/ አውደ ውጊያ
1: ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ 6ኛ ክፍለጦር
ስናን አባጅሜ እና ንጉስ ተክለሐይማኖት ብርጌድ በጋራ በመሆን ከደብረማርቆስ ተነስቶ ስናን ለመሄድ የተንቀሳቀሰን የአብይ ተቀላቢ ሰራዊት ድባቅ በመምታት #አንድፓትሮል በማቃጠል #1ስናይፐር፣#ከ12በላይክላሽ እና ተተኳሽ በመማረክ "ከ #40በላይ በመደምሰስ እና ቀሪውን ቁስለኛ በማድረግ ታሪክ ተሰርቷል።
2: ተፈራ ጣምጤ 2ኛ ክፍለጦር መብረቁ ብርጌድ በጥዋቱ ፈንጅ በመጠቀም እና በእጅ ውጊያ ከወይንውሃ እና ከሞጣ የተንቀሳቀሰ ጠላትን መደምሰስ ችሏል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!!
የአማራ ፋኖ በጎጃም
የካቲት21/2017 ዓ.ም
ታጋይ አምሓራ

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!