#ቢዝነስህ_የት_ነው_የተወለደው?
በበረት ውስጥ?
ክርስቶስም በበረት ተወልዶ አለምን ቀይሯል
በጋራዥ ውስጥ?
አፕልም ከጋራዥ ተነስቶ አለምን አዳርሶ እጅህ ላይ ገብቷል
ቤትህ ውስጥ?
የኮሎኔል ሳንደርሰን ኬንታኪ ምግብ ከቤት ተነስቶ በየሰው ቤት ሳህን ላይ ቀርቧል
ልብህ ውስጥ?
ዋናው የውልደት ቦታ እዚያ ነውና ተንከባክበህ ለዓለም እንዲበቃ አድርገው!
የትም ይወለድ ዋናው ለቁምነገር ይብቃ እሺ?!
#የቢዝነስ_ጥበብ መጽሐፍ እና
#ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ በገበያ ላይ
#The_personal_MBA (በእንግሊዝኛ)
ሶስቱም መጽሐፍት ጥራታቸውን ጠብቀው፣ በታጣፊ ከቨር ጭምር በውጭ ስታንዳርድ ታትመው በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።
📖ሌሎች ምርጥ ከቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ መጻሕፍት፦
👌👌👌
#ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም
#የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም
#አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ 12ተኛ ዕትም
#ሐብታም_የመሆን_ጥበብ መጽሐፍ 8ተኛ ዕትም
#የገንዘብ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም
#ሐብት_የመገንባት_ጥበብ መጽሐፍ
ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።
📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)
ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ👉 http://bit.ly/3ygCER3