ባሮ ኢፈ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ
በኦሮሚያ ክልል ድጋፍ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተገነባው ባሮ ኢፈ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬው ዕለት ተመርቋል።
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን ትምህርት ቤቱን መርቀው ከፍተዋል።
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎችን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች መገኘታቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡
በዚህ ወቅት የሁለቱን ክልሎች ሕዝቦች አብሮነትና የልማት ትስስር ለማጠናከር በርካታ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የት/ቤት ግንባታውም ሁለቱ ክልሎች የጀመሯቸውን የሠላም እና የልማት ሥራዎች ይበልጥ እንደሚያጠናክር ነው የተጠቆመው፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
https://t.me/temhert_bebete