👉ሲቲን 4-1 ያውም ከመመራት ተነስቶ አሸነፈው በሰራህው ቡድን ገርፈህዋል !!
ዩናይትድ ማለት በብዙ መካኒኮች ምታሰራት ነገርግን ትንሽ እየሄደች ምትቆመው መኪና ማለት ሁኗል በየ ቶሪኖ ቤቱ በየ ጋራጅ ቤቱ መሄድ የለመደችውን መኪና ይጠግንልን ዘንዳ እንዲህ ባለ ባማረ ሽኝት መርቀው .... ልከውልናል ።
#Manchesterunited
https://vm.tiktok.com/ZMhxpfR9T