🫴ስለ ክለቡ ባህል ለማወቅ መጀመሪያ ሰር አሌክስና ኪኖን አናግሯል ከሚለው መረጃ በኋላ ይህን አየሁ የቀድሞ የዩናይትድ ተጨዋቾች በተለይ ኪኖ እና ፈርጉሰን በየጊዜው የዩናይትድ ተጨዋቾች በሚሰባሰቡበትና በሚመገቡበት ጊዜያት እንዲገኙ እፈልጋለሁ እያለነው ....
አንድ ነገር ትዝአለኝ ...😂😂 ዴቪድ ቤካም ቪክቶሪያን የጠበሰ ሰሞን ስልኳን ከተቀበለ በኋላ ሰባት ጊዜ በተለያዩ ወረቀቶች ፅፎ ሰባቱንም ደበቀው በወቅቱ ኪን ሰምቶ ቢሆን ይገለኛል ...
በዩናይትድ ተጨዋቾች በተሰበሰቡ ሰአት ስልክ መያዝ ማውራት ምናምን አይታሰብም ይህ የኪኖ ህግጋት ውስጥ የነበረነው እና በአንድ የፕሪሲዝን ኮንፈረንስ ተጨዋቾች ተሰባስበው ኪኖ ከጋዜጠኞች ሚመጡ ጥያቄዎች ይመልሳል በድንገት ስልክ ጠራ የማንስልክነው አላቸው ፀጥ የማነው ፀጥ በጩኸት የማነው አትናገሩም ሲል ወጣቱ ጀራርድፒኬ በፍርሃት የኔነው ይላል ፍርሃቱ ኪኖን አራራው ፈገግአለና ከዚህ በኋላ እንዳይደገም ብሎት አለፈ ....
እነዚህ ተጨዋቾችኮ እበሉ ሰልፊ እየጠጡ እያደነሱ እየተራሙዱ ሰልፊ መነሳት ሚወዱ የሚዲያ ሰው ናቸው ኪኖ ይህን ሲመለከት ልደባደብ ማለቱ አይቀርም .... ትናንት ያለውን ልንገራችሁ እኔ አሞሪምን ብሆን አምበሉን እቀይረዋለሁ ብሩኖ ትክክለኛው አምበል አደለም ...😳
በኛጊዜ ስንሸነፍ ግድግዳውን በቦክስ እንደበድበው ነበርኮ ይሄኛው ትውልድ ስሜት የለውም ያለውን አልረሳውም
#Manchester
#Manchesterunited
https://vm.tiktok.com/ZMhp6kMbM/