🫴አዝናኝና ድራማዊው ጌም በስፐርስ አሸናፊነት አልቋል ፣ሽንፈቱ አይደብትም እንኳ አራተኛው ጎል አጨቃጫቂ እስከመሆኑ እስከ ፎስተርና የዩናይትድ ተከላካዮች ስህተት የጨዋታውን ድባብ ያስጌጡት ነበሩ።
ከቅርብ ጊዜያት ወድህ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ኳስ ሲይዝ እንጅ ሲከላከል አሳፋሪ ሰው እየሆነ ነው።
ከዚህ ውድድር መውጣት አስከፊ አይሆንም በቅርብ ያሸነፍነው ሲቀጥል ደግሞ የቡድኑ መንፈስ ሳይስተካከል መርሀ ግብር የሚያበዛ ብቻ ነው።
#Manchester@the_red_forever_mv