🫴ያለ ጥርጥር በምርጥ ብቃት ሩበን አሞሪም አጎልብቶት ይጠቀምበታል ከኳስጋርም ከኳስ ውጭም ጥሩ አማካይነው... ፍጥነቱ ለሲስተሙ ዋናው አስፈላጊ ነገርነው አካልብቃቱ ጥሩነው ከዚህ የበለጠ መዳበርም ይችላል ፊትነሱ ምንም ችግር የለበትም ቦታ አያያዙ ጥሩነው ማስተካከል ያለበት ፓስ ወደፊት መጫወትላይ ይመስለኛል በጣም ደካማ አደለም ግን መሻሻል አለበት.... ምወድለት ነገር ኳስ ብዙ መያዝ አይፈልግም ከባድ ሪስክ አይወስድም
ቱህል ወደ ብ/ቡ እንዳይጠራው 🙏 የነሱ ችግር ያለጊዜያቸው ወደ ብሄራዊ ቡድን ይጠሯቸዋል!! ይህንልጅ በጥንቃቄ ከያዙት ጠቃሚ አማካይ ነው በጣም ጠቃሚ
#@the_red_forever_mv
ቱህል ወደ ብ/ቡ እንዳይጠራው 🙏 የነሱ ችግር ያለጊዜያቸው ወደ ብሄራዊ ቡድን ይጠሯቸዋል!! ይህንልጅ በጥንቃቄ ከያዙት ጠቃሚ አማካይ ነው በጣም ጠቃሚ
#@the_red_forever_mv