🫴ፓትሪክ ዶርጉ ከፊርማው በኋላ
"የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ተብየ ስሜ በመጠራቱ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል ።"
"ይሄ ለእኔ እና ለቤተሰቤ ልዩ ቀን ነው ።"
"ከሩበን አሞሪም ጋር ለመስራት መጠበቅ አልቻልኩም እርሱ ለቡድኑ ያለው አመለካከት እንዲሁም በእርሱ ስር የዚህ ክለብ መጪ ጊዜ እጅግ ድንቅ ይሆናል ።"
"ማንችስተር ዩናይትድ ህልሜን ለማሳካት እንዲሁም ተሰጥኦዬን ለማሳደግ ትክክለኛው ክለብ እንደሆነ ይሰማኛል ።"
#@the_red_forever_mv