HT
ኦጋርቴን ብሩኖ ጋር ያጣመረው አሞሪም ኮቢን ከጋርናቾና አማድ ጀርባ በአስር ቁጥርነት ሲያጫወት ጋርናቾና አማድ የግራናቀኙን ሃፍስስፔስ ይጠቀሙበታል በሚል ሃሳብ ይመስለኛል በዚህ ሃሳብ ጋርናቾና አማድን ሳይሆን ሆይሉንድና ዚርክዚን ተጠቅሞ ሲጫወት ማየት እፈልጋለሁ ምክንያቱም በተጋጣሚው ቦክስ ከቅራቢያ ሃፍ ስፔሶቹን በአግባቡ ለመጠቀም እነዚህ አጥቂዎች የተሻለ መረዳት ይኖራቸዋል...
አማድና ጋርናቾ ወደ መስመር ተጠግተው ከመስር እየተነሲ አጥበው መግባት የሚመቻቸው ልጆች እንጂ ወደቦክሱ አጥብው ተገኝተው ሃፍስፔሱን መጠቀም የሚችሉ አይነት አደሉም....
#@the_red_forever_mv