ወገኖች ተዉ እናምልክበት 😁
እውነት ለመናገር እኔ በአምልኮ ሰዓት ሼም የሚይዘው፣ አዩኝ አላዩኝ የሚያበዛ ሰው ጎን ባትቀመጡ ባይ ነኝ 😊 አይታቹ ከሆነ አንዳንድ ወገኖቻችን ከተንቀሳቀሱ እንኳን የሚንቀሳቀሱት "ሚልኮን ትናቀኝ እንደለመደባት ተፈቶ ማምለክ መቼም አይሆንላት " የሚለው መዝሙር ሲዘመር ነው እንጂ ንቅንቅ አይሉም ፥ እሱንም ቢሆን የመዝሙሩ ቃል እንዳይፈፀምባቸው ፈርተው ነው 😁 ብቻ ከልባቹ ተፈታቹ አምልኩ፤ ደግሞ እንኳን ለዚህ ለከበረው ጌታ ይቅርና ክብር ለሌለው ጠንቋን እንኳን ሽር ጉድ ይባልለታል።
@thedayofPentecost