እርሱ አልጨረሰም
በመጽሐፍ ቅዱሳችን ላይ አንድ የሚገርመኝ ታሪክ አለ ሉቃስ 8፡26 ላይ፤ እዚህ ሰው ላይ ተስፍ ያልቆረጠ አልነበረም፤ ቤተሰቡ፣ የጌርጌሴኖን ሀገር ሰዎች፣ በጤንነት ሳለ የሚያውቁት ጓደኞቹ ሁሉ እርሱ ላይ ያላቸውን ተስፍ ጨርሰዋል ፤ በዚህም የተነሳ ከሰው ተለይቶ በመቃብር ስፍራ ይህ ሰው ይኖር እንደነበር መጽሐፍ ይናገራል፤ እና በጣም የሚገርመው ሰውዬው ፈላጊ እንደሌለውና በማንም እንደማይፈለግ ህዝቡ ሁሉ ተረድተው ማንም በሌለበት የመቃብር ስፍራ ዋጋ እንደሌለው ሰው ጣሉት፤ነገር ግን ለዚህ ተስፍ ቢስ ሰው አንድ ወዳጅ ሊሆነው የፈለገ ሰው ነበር፤ ወዳጆቼ ይህ ሰው ለሰፈሩ ሰዎች ከአሳማ እንኳን ያነሰ ዋጋ ያለው ተደርጎ ነበር የሚቆጠረው ምክንያቱም ተስፍ የሌለው ስለመሰላቸው፤ ኢየሱስ ግን ይህ ሰው ላይ የለውን አላማ አይጨርሰም፤ ፈፅሞም ተስፍ አልቆረጠበትም፤ እንደ ቤተሰቡም መቃብር ስፍራ እንዲኖር አልፈቀደለትም፤ ለዚህም ነው እርሱን ለመርዳት ሲል የውሀውን መአበሉ ፀጥ አድርጎ ወደ ነበረበት ስፍራ የመጣው።
ውድ የአባቴ ልጆች እናንተ አበቃለት ብላቹ በጨረሳቹለት ጉዳይ ላይ ኢየሱስ ሲመጣ ከአዲስ ይጀምረዋል፤ ፈላጊ የሌላቹ የመሰላቹ እናንተ ናቹ እርሱ ግን እናንተን ለመርዳት በኪሩቤል ላይ ተቀምጦ ይበራል በደመናትም ላይ ይራመዳል፤
@thedayofPentecost