Before you are reborn you must die
እንደገና ለመወለድ መሞት አለብህ
📽️ : beasts of nation
አንድ ልጅ ቤተሰቦቹ በ ወታደሮች ሲገደሉ በአይኑ በማየቱ ከዛ በመሸሽ አማፅያን ቡድኖችን ይቀላቀላል። በዚህ መሀል ተርፎ ለመዝለቅ የሚያደርገውን ትግል እንዲሁም የሚደርስበትን መከራ እያሳየን የሚቀጥል ይሆናል'
የጦርነትን አስከፊነት በተጨማሪም የህፃናትን አእምሮ እንዴት ሊበርዝ እንደሚችል በጥሩ ሁኔታ ታዩበታላችሁ