ከተዳከመው የንባብ ባህላችን ጀርባ ያሉ እውነታዎች
የሕትመት ግብአቶች ዋጋ መናር፤ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው እና በቅርቡ መጻሕፍት ላይ የተጣለው የተጨማሪ አሴት ታክስ ለመጻሕፍት ህትመት ዘርፉ ተደራራቢ ፈተናዎች ሆነውበታል።
"የንባብ ባህላችን ተዳከመ"፤ "እንባቢ ትውልድ የለም" ከሚሉት ወቀሳዎች ጀርባ መጽሐፍ ለማሳተም ያሉ ተግዳሮቶች፤ የአሳታሚዎች አለመኖርና መሰል ተግዳሮቶችን በዘርፉ ላይ ያሉ ባለሞያዎችን በማናገር አልታየህ ኪዳኔ በጥናት የደረጀ ጹሑፍ አቅርቦልናል።
በዚህ ጹሑፍ ደራሲ ሌሊሳ ግርማ፤ ጠበቃና የህግ አማካሪ ወንድሙ ኢብሳ፤ ደራሲ ህይወት እምሻው፤ ደራሲ እንዳለ ጌታ ከበደ (ዶ/ር)፤ የደራሲያን ማኅበር ፕሬዝዳንት አቶ አበረ አዳሙ፤ የተራኪ ዋና ስራ አስፈፃሚ ናሆም ፀጋዬ እና ሌሎችም ሐሳባቸውን ሰጥተውበታል።
በዚህ ጹሑፍ ከተነሱ ሀሳቦች መካከል፦
- ለመጀመሪያ ጊዜ የሚታተም አዲስ መጽሐፍ “ብዙ” ከተባለ እስከ 3ሺ ቅጂ ቢታተም ነው፡፡
- አንድ ደራሲ አንዱን መጻሕፍ በ400 ብር ዋጋ እንዲሸጥ ዋጋ ካወጣለት፤ ከዋጋው ላይ 40 በመቶውን የሚወስደው አከፋፋዩ ነው፡፡
- መጽሐፍት አከፋፋዮች ድርሻቸውን የሚያሰሉት ከትርፍ ላይ ስላልሆነ የማሳተሚያ ወጪ ተቀንሶ ደራሲው የሚገኘው ትርፍ በወፍ ከ60 እና 70 ብር አይበልጥም።
- ለዘመናት የደራስያን አበሳ ሆኖ የቀጠለው አሳታሚ የማጣት ችግር ነው፡፡
- ከዓመታት በፊት በተሰራ ጥናት ህጋዊ የወረቀት አስመጪዎች ቁጥር 2 ብቻ ነበሩ፤
- ደራሲያን ስራዎቻቸውን ለአድማጮች በትረካ መልክ ለማቅረብ ፍላጎት የላቸውም
ሙሉ ጹሑፉን ያንብቡት https://concepthub.net/article/5
@tikvahethmagazine