" ጥሩ የመጀመሪያ አጋማሽ አልነበረንም " አርኔ ስሎት
የሊቨርፑሉ ዋና አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በምሽቱ ጨዋታ ቡድናቸው በመጀመሪያው አጋማሽ ጥሩ እንዳልነበረ ገልጸዋል።
“ በመጀመሪያው አጋማሽ ጥሩ አልነበርንም
ሁለተኛው አጋማሽ በነበረን እንቅስቃሴ ደስተኛ ነኝ ብዙ እድሎችን ፈጥረናል “ ሲሉ አርኔ ስሎት ተናግረዋል።
የኖቲንግሀም አሰልጣኝ ኑኖ እስፕሪቶ ሳንቶ በበኩላቸው “ በመጀመሪያው አጋማሽ የተደራጀን ነበርን ብዙ እድል እንዲፈጥሩ አልፈቀድንም በሁለተኛው አጋማሽ የጠረጴዛ ቴኒስ መስሎ ነበር “ ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe