" በዚህ አመት ዋንጫ ማሸነፍ ነው ምኞቴ " አርቴታ
የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በ 2025 ዋንጫ የማሸነፍ ምኞት እንዳላቸው በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።
“ በዚህ አመት ዋንጫ ማሸነፍ እመኛለሁ “ ያሉት ሚኬል አርቴታ ካሳየነው ቀጣይነት ያለው አቋም እና ቁጥር አንፃር ማሸነፍ ይገባናል የተለመደም ነው ሲሉ ተናግረዋል።
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አክለውም አርሰናል በዚህ አመት በእርግጠኝነት የሆነ ነገር ያሸንፋል ብለው እንደሚያምኑ ገልጸዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe