" በአሸናፊነት መቀጠል አለብን " አንቾሎቲ
" ዋንጫዎችን ነው የምፈልገው " ምባፔ
የሪያል ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የላሊጋው ፉክክር ገና መሆኑን ከምሽቱ ድል በኋላ በሰጡት አስተያየት ተናግረዋል።
ላሊጋውን በ 4️⃣ ነጥብ ልዩነት መምራት የጀመሩት ሎስ ብላንኮዎቹ አሰልጣኝ አንችሎቲ ከጨዋታው በኋላ “ ላሊጋው አላበቃም " ብለዋል።
አሰልጣኙ አክለውም “ ውድድሩ ገና ረጅም ነው በአሸናፊነት መቀጠል አለብን " ሲሉ አሳስበዋል።
ሀትሪክ የሰራው ኪሊያን ምባፔ በበኩሉ “ በሀትሪኩ እና በድሉ ተደስቻለሁ “ ሲል “ ስለ ኮከብ ግብ አግቢነት አላስብም የምፈልገው ዋንጫዎችን ነው “ ብሏል።
ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በጨዋታው የጨዋታው ኮከብ ተብሎ መመረጥ ችሏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe