የጣና ሞገዶቹ ድል አድርገዋል !
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባሕርዳር ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የባሕርዳር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ወንድወሰን በለጠ 3x እና መሳይ አገኘሁ ሲያስቆጥሩ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ተገኑ ተሾመ ከመረብ አሳርፏል።
ወንድወሰን በለጠ የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ውድድር ዘመን የመጀመሪያ ሀትሪክ መስራት ችሏል።
የጣና ሞገዶች ተከታታይ ሁለተኛ ድላቸውን ሲያሳኩ ፈረሰኞቹ ተከታታይ ሁለተኛ ሽንፈት ገጥሟቸዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
3️⃣ ባሕርዳር ከተማ :- 29 ነጥብ
5️⃣ ቅዱስ ጊዮርጊስ :- 29 ነጥብ
ቀጣይ ጨዋታቸው ምን ይመስላል ?
ሐሙስ - ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ
ሐሙስ - ባሕርዳር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe