ቴሌግራም የቪዛ ቨርቹዋል Debitcards አገልግሎት ሊጀምር መሆኑ ተነግሯል ። ቴሌግራም ለተጠቃሚዎቹ ይሄንን የቨርቹዋል ቪዛ አገልግሎት ለማቅረብ እየሰራ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን የትኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ ይሄንን ቨርቹዋል ካርድ በመጠቀም የፈለገውን ክፍያ መክፈል እንዲችል እንደሚደረግ ነው የተገለፀው ።
ይሄ የቨርቹዋል አገልግሎት ክፍያው በ USDT በ Ton እና በመሳሰሉ በቶንብሎክቼይን ስር ያሉ የክሪፕቶ የክፍያ አማራጮችን እንደሚጠቀም ነው የተገለፀው 👋
ይሄ የቨርቹዋል አገልግሎት ክፍያው በ USDT በ Ton እና በመሳሰሉ በቶንብሎክቼይን ስር ያሉ የክሪፕቶ የክፍያ አማራጮችን እንደሚጠቀም ነው የተገለፀው 👋