ለፀደይ ባንክ አዲስ ደንበኞች በሙሉ!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባስተላለፈው መመሪያ መሠረት ከረቡዕ ታኅሣሥ 23 ቀን 2017 ዓ.ም (January 1, 2025) አንስቶ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ሁሉም የፀደይ ባንክ ቅርንጫፎች አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት የምትመጡ ደንበኞች አዲሱን ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ወይም የፋይዳ ቁጥሩን መያዝ ያለባችሁ መሆኑን በአክብሮት እናስታውሳለን፡፡
ማስታዎሻ፡- አጭበርባሪዎች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅመው ወደ ደንበኞች ስልክ በመደወልና በማታለል ገንዘብ ለመውሰድ እየከሞሩ ስለመሆናቸው ጥቆማዎች እየደረሱን በመሆኑ በምንም ዓይነት መልኩ ስልክ ደውለው የባንክ ሒሳብዎን መረጃ ለሚጠይቋችሁ አካላት መረጃ እንዳትሰጡ እናሳስባለን፡፡
ማስታዎሻ፡- ባንካችን የሒሳብ እንቅስቃሴን በተመለከተ በስልክ መረጃ አይጠይቅም፡፡
#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank
የሁሉም ባንክ!
Bank for all!