📣 ጠቃሚ መረጃ ለፀሐይ ባንክ አዳዲስ ደንበኞች!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም በሰጠው መመሪያ መሰረት 📅 ከነገ ረቡዕ ታኅሣሥ 23 ቀን 2017 ዓ.ም (January 1, 2025) ጀምሮ በአዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት የምትመጡ አዳዲስ ደንበኞች አዲሱን ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ መያዝ ያለባችሁ መሆኑን በአክብሮት እናስታውቃለን፡፡
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
#TsehayBank #ForAll #Digital_Id #Ethiopia