ያሳዝናል‼
ምድር ባቡርን የምትመሩ ሰዎች ተግባራችሁ ያሳዝናል።በመሪዎች ፍላጎ እንዲጨናገፍ የሆነው የአዋሽ ኮምበልቻ ባቡር ፕሮጀክት ሀዲዱ ተዘርፎ ሲያልቅ አሁን ወደ ኤሌክትሪክ መስመሩ ተገብቷል።
👇
ቀጣዩ መረጃ የመርሳ ኮሙኒኬሽን ነው።
በተሰጠ ጥቆማ ሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ ዉስጥ የተዘረፈ የባቡር ሀዲድና የመብራት ታወር ተገጣጣሚ ብረት ከ5 ተጠርጣሪዎች ጋር እጅ ከፍንጅ መያዙ ተገልፅዋል፡፡
የሰሜን ወሎ ዞን ሚሊሻ ጽ/ቤት ኃላፊ ኮሎኔል መንግስቱ ፍቅሬ እንደገለጹት ጥር 26/2017 ዓ.ም ከንጋት 11፡00 ገደማ ከህብረተሰቡ የተሰጠዉን ጥቆማ ተከትሎ በከተማዋ ዉስጥ የሚገኙ የሀገር መከላከያ፣ ፖሊስና ሚሊሻ አመራርና አባላትን የተቀናጀ ስምሪት በመስጠት የተዘረፈዉ የአገር ሀብት በ2 ባጃጆች ተጭኖና ተጓጉዞ በአንዱ ተረካቢ ነዉ በተባለ ተጠርጣሪ መኖሪያ ቤት እጅ ከፍንጅ ተይዟል።
እንደ ኮሎኔል መንግስቱ ገለጻ ማሰሪያ ቡለኖችን ሳይጨምር 372 የሀዲድ ብረትና 182 የመብራት ታወር ተገጣጣሚ ብረት በቁጥጥር ስር ዉሏል ብለዋል፡፡
ተጠርጣሪዎቹ እጅ ከፍንጅ የተያዙ በመሆናቸዉ አስቸኳይ ዉሳኔ ተወስኖ ህብረተሰቡን የሚያስተምር እርምጃ እንደሚወሰድና ህብረተሰቡም ለሰጠዉ ጥቆማ ምስጋና አቅርበዋል።
=======:
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed