Update
ዞኑ መረጃው ስህተት አለው ብሏል።
የደቡብ ወሎ ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከቀናት በፊት ወረባቦ ቱርክ ካምፕ ተፈናቃዮች ተቸገርን ተብሎ የተገለፀው ስህተት ነው ብሏል።
ጽ/ቤቱ ከብሄራዊ አደጋ ስጋት ለ16057 ለተፈናቃዮች የተመደበለትን የምግብ እህል ለተጠቃሚዎች እያሰራጨ መሆኑን ጠቁሟል።
ከዚህም በተጨማሪ ባለፉት ስድስት ወራት በዞኑ ባሉ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከ 92 ሚሊዮን ብር በላይ የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ እና በመንግስትና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች 16 ሚሊዮን ብር የሚገመት የአልባሳትና ሌሎች ቁሳቁሶች ድጋፍ መደረጉን የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ አሊ ሰይድ ገልፀዋል።
ይሁን እንጅ ለሁሉም ተፈናቃይ ወገኖች በቂና ወቅታዊ የምግብ እህል አቅርቦት ክፍተት በመኖሩና ተፈናቃዮችን ወደ አካባቢያቸው የመመለስ ስራ ተጠናክሮ ባለመቀጠሉ ከቀጣይነት አንፃር ችግር እደሚገጥምማቸው በመግለፅ ለዘላቂ መፍትሄ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የመፍትሄ አካል ለመሆን እርብርብ ማድረግ እንዳለበት ገልፀዋል።ከዚህ ቀደም ተቸገርን የተባለው ግን ስህተት ነው ብለዋል።
=======================
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed