Репост из: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከተወለዱ ጀምሮ ተውሂድ ላይ ነበሩ
ኢማም አህመድ ኢብኑ ሀንበል
◦ ሀንበል እንዲህ ይላል :- አቡ ዐብዲላህን ማለትም ኢማም አህመድን እንዲህ በማለት ጠየቅኳቸው : ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ነቢይ ተደርገው ከመልላካቸው በፊት በህዝቦቻቸው እምነት / ሺርክ / ላይ ነበሩ ብሎ የሚያስብ ሰው / ፍርዱ ምንድነው / ? እርሳቸውም : - ይህ መጥፎ ንግግር ነው ፣ ከዚህ ሰውዬ ንግግር ሰዎችን ማስጠንቀቅና ሰዎችም እንዳይቀማመጡት ማድረግ ያስፈልጋል ።
◦ እኔም ቀጠል አድርጌ : አንነቃድ አበል ዐባስ የተባለው ጎረቤታችን ይህን ንግግር ይናገራል አልኳቸው ፤ እርሳቸውም : የአሏህ እርግማን ይውረድበት ፣ የነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ህዝቦች ጣኦትን በሚገዙበት ወቅት እርሳቸውም በህዝቦቻቸው እምነት ላይ ነበሩ ካለ ምን አስቀረ ታዲያ?
◦ አሏህ ሱብሀነሁ ወተዐላ ስለ ዒሳ አለይሂስሰላም ሲነግረን እንዲህ ብሏል :-
◦ “ ከእኔ በኋላ በሚመጣው መልክተኛ ስሙ አሕመድ በኾነው የማበስር ስኾን ወደእናንተ (የተላክሁ) የአላህ መልክተኛ ነኝ “ ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡
አል-ለጣኢፍ / ኢብኑ ረጀብ/
https://t.me/sufiyahlesuna