🔴 አዲስ ዝማሬ " የልቤ አምላክ " ዘማሪ ዲ/ን ነብዩ ዮናስ @-deaconnebiyouyonas
❤የልቤ አምላክ ❤
የልቤ አምላክ ፣ ዕድል ፈንታዬ
የሕይወት ባለቤት ፣ ንጹሕ ደስታዬ
መመኪያዬ ነህ ፣ የማላፍርብህ
አምባዬ አለቴ ፣ ምሸሸግብህ ።
ከወይን በዛ ፣ የልቤ ሐሴት
አንተ ስትመጣ ፣ የፍቅር አባት
በጎውን አየሁ ፣ በፊትህ ጸዳል
ጠጥቼ ረካሁ ፣ የምሕረትን ጠል።
የነፍሴ ዕረፍት ፣ ነህ መድኃኒቴ
እወድሀለሁ ፣ ኃይል ጉልበቴ
መታመኛዬ ፣ ስለሆንክልኝ
ለስምህ እልልታ ፣ ይባቤ አለኝ።
አለህ ልዑሉ ፣ ኃያል ገናና
የምትጠግን ፣ የምታቀና
እግሬን አርትተህ ፣ እ...