WSEE 2013 E.C Graduates


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


Welcome to Hawassa university Water supply and environmental engineering 2009 batch offical telegram channel🇪🇹
🔑daily class schedule
🔑recent information
For any comment & suggestion 👉 @wsyegna_bot
"I am proud to be WSEE student"

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


እነሆ ዛሬ 8/1/2016 ከተመረቅን ድፍን ሁለት አመት ሆነን የህይወት ጉዳይ ሆኖ እንደልብ መገናኘት ባንችልም ውስጣችን ባለው ፍቅር እና የመፈላለግ ስሜት አልፎ 2-3 አየሆንኝ   እየተገናኘን እንደሆነ ይታወቃል ይህን ማጠናከር ሲኖርብን በተሠማራንበት የህይወት እና የስራ መስክ ነገን በማሠብ ፈተናዎችን በመቻል መጠንከር እንዳለብን ልነግራችሁ እወዳለሁ ::

እወዳችኋለሁ !!

ፈጣሪ መጪው ህይወታችንን ያሳምርልን !!

👉 Bereket Belayneh


ሰላም እንደምን ከረማችሁ?🙋 የዛሬ አመትን የሚያስታውስ የ 2013 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪ እዚህ ውስጥ እንደሚኖር አልጠራጠርም ... የዛሬ አመት ነበር በህይወታችን አንድ እርምጃ የተራመድንበትን የመጀመሪያ ዲግሪ በድል አጠናቀን ለብስራቱ የበቃነው ጥቁሩን ጋውን ለብሰን ከፈጣሪ ቀጥሎ ከኋላችን ሆነው ለዚህ ቀን ያበቁንን ቤተሰቦቻችንን ሳቅ እና ደስታ ተመልክተን በደስታቸው እኛም ተደስተን ያሳለፍንባት እለት ልክ የዛሬ አመት ይቺ ቀን ነች። ብዙዎቻችሁ በትዝታ ወደ ኋላ መለስ እያላችሁ ያቺን ቀን እያሰባችሁ ነው። በአንፃሩ ከምንወዳት ሀዋሳ የራቅንበት ፣ የምንወደው የዶርም ህይወት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ያበቃበት ብቻ ብዙ ብዙ ብንል ስለ ጊቢ ህይወት ተወርቶ አያልቅም።

ዛሬ ከተመረቅን አንድ አመት ሞላ "አቤት የጊዜው ሩጫ" የምትሉ ትኖራላችሁ ታዲያ ከዚ ከሚሮጠው ጊዜ ጋር እኛስ እየሮጥን ነው ወይስ ቆመን እያሰለፍነው ብቻ የቆምን ካለን አብረን ለመሮጥ እንድንሞክር ከዛ ባለፈ ደግሞ አይታወቅም በእጃችን ያለውን እድል አስተውለን የምንጠቀምበት አመት እንዲሆንልን ምኞቴ ነው።

እወዳችኋለሁ አብረን የነበሩን ጊዜያት ድንቅ ናቸው አሁንም በያለንበት እንድንጠያየቅና ሀሳቦቻችንን እንድንካፈል አሳስባችኋለሁ። 🙏🙏🙏

ፈጣሪ ለሁላችሁም ከፍ ያለውን ነገር ይስጥ!!!!

መልካም አዲስ አመት!!!

👉Samuel yohannes
from water supply & environmental engineering
ብዙዎቻችሁ የምታውቁኝ በ Supply REP ነት


👆👆👆👆
ሀሙስ ለት 1ስራ ለመስራት ወደ አዳማ ሄጄ ነበር ከዛ ስመለስ ደብረዘይት የሚገኘውን የ oli Farm የዶሮ እርባታ በቦታው በመገኘት የሚሠራውን ስራ ለ ማየት ችያለው ኦሊ ከራሱ አልፎ ለ 2 ሠዎች የስራ እድ ሲፈጥር በሱ ውስጥ ትልቅ የስራ ፍቅርንና የቢዝነስ እይታን እንዲሁም ጽናትን ተመልክቻለው ...
አሁን ላይ ጥሩ የስራ ሂደት ላይ እንደሆነና  3ተኛውንና ብዙ የሚይዝ አዳራሽ ለማስፋያነት እየሠራ እንደሆነ ለማየት ችያለሁ   በርታ ለማለት ያህልል 👍👍 🐓🐓🐓🐓 🥚🥚🥚
















Репост из: ⒷⒺⓁⒶ
Hy yezi group abalat mrt awachina online investment business mejemer yemiflg betinishu 15 dollar binjemir be wer gize wust eske 2 etif enaterfbetalen ene eyeserawubet nw yemiflig kale inbox yargegn




Репост из: Spot business group
🇪🇹👍 Best Online Market Broadcast Platform in Ethiopia

➦እዚህ ገበያ ላይ ምርትና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ ከፈለጉ inbox or Dewelew አናግሩን...
https://t.me/spot_mart/2

Call +25192286685 +251912159085


ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው ዒድ አል ፊጥር በዐል በሰላም አደረሳችሁ አደረሳችሁ።

ዒድ ሙባረክ 🌙

@wseeyegna @wseeyegna
@wseeyegna


ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ከላይ የምትመለከቱት የስራ ማስታወቂያ ነው በ 0 ዓመት የስራ ልምድ ለ water supply , water engineering እና civil engineering ለተመረቃችሁ Apply በማድረግ እድላችሁን ሞክሩ




እንኳን ለ2014 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
እኛ የ2013ዓ.ም የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ WATER SUPPLY & ENVIRONMENTAL ENGINEERING ተማሪዎች ከተመረቅን ወደ 8 ወር የሚጠጋ ጊዜ እያስቆጠርን መሆኑ ይታወቃል። በነዚህ ጊዜዎች የህይወትን አንድ ምዕራፍ የሆነውን ስራ መፈለግ ለመጋፈጥ የተቻለንን ስናደርግ ስንወድቅ ስንነሳ ቆይተናል።
በዚህ የትንሣኤ በዓል ለሁላችንም ትንሣኤን፣ ድልን ይዞ እንዲመጣ እየተመኘሁ እለቱን በደስታ እንድታሳልፉ ልባዊ ምኞቴን የምገልፅላችሁ የናንተው Rep የነበርኩት Samuel yohannes ነኝ ።
ሰላም ለሀገራችን ፣ ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ !!!

@wseeyegna @wseeyegna
@wseeyegna




💛ለሴቶች እንኳን ደስ አላቹ!!!!

💃💃 ገዘቦን በመቆጠብ ጥራት ያላቸውን እና ለየት ያሉ ልብሶችን ይልበሱ.....በማይታመን ዋጋ ይዘን መተናል💃💃

👌👌ሁሌም አዲስ ሁሌም ፋሽን👌👌
💛 ያሉበት እናደርሳለን
💃ለጊዜው *በአዲስአበባ
*በደብረዘይት
*በደብረብርሃን...ያሉበት እናደርሳለን💛
☎☎☎0967517186
☎☎☎0967517186

Telegram @bondabondaa
@bondabondaa

💛እንዳያመልጣቹ........!!!
💃💃💃💃💃💃💃


እሁድ አይቀርም !!

@ Bole friendship BLG 3rd floor

ከ 7:30 ጀምሮ 🕣

👉ከመምጣጣችሁ በፊት ቢያንስ ለ አንድ ሰው ደውላችሁ አስታውሱ 🙋‍♂🙋‍♂ 📞📞

Показано 20 последних публикаций.

193

подписчиков
Статистика канала