ሰላም እንደምን ከረማችሁ?🙋 የዛሬ አመትን የሚያስታውስ የ 2013 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪ እዚህ ውስጥ እንደሚኖር አልጠራጠርም ... የዛሬ አመት ነበር በህይወታችን አንድ እርምጃ የተራመድንበትን የመጀመሪያ ዲግሪ በድል አጠናቀን ለብስራቱ የበቃነው ጥቁሩን ጋውን ለብሰን ከፈጣሪ ቀጥሎ ከኋላችን ሆነው ለዚህ ቀን ያበቁንን ቤተሰቦቻችንን ሳቅ እና ደስታ ተመልክተን በደስታቸው እኛም ተደስተን ያሳለፍንባት እለት ልክ የዛሬ አመት ይቺ ቀን ነች። ብዙዎቻችሁ በትዝታ ወደ ኋላ መለስ እያላችሁ ያቺን ቀን እያሰባችሁ ነው። በአንፃሩ ከምንወዳት ሀዋሳ የራቅንበት ፣ የምንወደው የዶርም ህይወት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ያበቃበት ብቻ ብዙ ብዙ ብንል ስለ ጊቢ ህይወት ተወርቶ አያልቅም።
ዛሬ ከተመረቅን አንድ አመት ሞላ "አቤት የጊዜው ሩጫ" የምትሉ ትኖራላችሁ ታዲያ ከዚ ከሚሮጠው ጊዜ ጋር እኛስ እየሮጥን ነው ወይስ ቆመን እያሰለፍነው ብቻ የቆምን ካለን አብረን ለመሮጥ እንድንሞክር ከዛ ባለፈ ደግሞ አይታወቅም በእጃችን ያለውን እድል አስተውለን የምንጠቀምበት አመት እንዲሆንልን ምኞቴ ነው።
እወዳችኋለሁ አብረን የነበሩን ጊዜያት ድንቅ ናቸው አሁንም በያለንበት እንድንጠያየቅና ሀሳቦቻችንን እንድንካፈል አሳስባችኋለሁ። 🙏🙏🙏
ፈጣሪ ለሁላችሁም ከፍ ያለውን ነገር ይስጥ!!!!
መልካም አዲስ አመት!!!
👉Samuel yohannes
from water supply & environmental engineering
ብዙዎቻችሁ የምታውቁኝ በ Supply REP ነት