🎓🎓🎓🎓🎓🎓ወድ ተመራቂ ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አለቹ 💐💐💐💐🌹
በዛሬው ቀን የልጆቻቹን ፍሬ ለማየት እና የልፋቶቻቹን ዋጋ ለመመልከት የተገኛቹ ውድ ወላጆች።
እንኳን ደስ አላቹ!!እንኳን ድህና መጣቹ ለማለት እውዳለው።
፨በመቀጠልም የልፋቶቻቹን ፍሬ በዛሬው ዕለት ለማየት የታደላቹ ወድ የቀለም አባቶቻችን እንኳን
ለዚች እንቁ እና የምታምር ቅዳሜ አደረሳቹ።
፨ውድ ተማሪዎቻችን የምንውዳቹ በብዙ ፈተና ብታልፋም አልሽነፍ ባይነታቹ እያስደነቀን አንዴ በኮቪዱ
አንዴ በጦርነቱ በሲሚስተሮች መዛባት በብዙ ብትፈተኑም አንገታቹን ደፍታቹ ብዙ መከራን ታግሳቹ
ዓመታቹን ልፋት ለማየት በቅታችዋል እና እንኳን ደስ አለቹ ለማለት እውዳለው።
፨በስተመጨረሻም በስራ ህወይታቹ ቤተስቦቻቹን እና ሀገራቹን የምትረዱ ለራሳቹም ለወገንም የምትተርፉ እንቁ
ዜጋ ትሆኑ ዘንድ ፈጣሪ እንዲያግዛቹ ምኞቴ እና ጸሎቴ ነው።
እውዳችወለው መልካም የምርቃት ቀን።
አመስግናለው!!
👉ከተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት