WOLAITA SODO UNIVERSITY STUDENTS UNION

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана

This is the official channel of Wolaita Sodo University Students Union Office. Join:- https://web.facebook.com/profile.php?id=61573023263455&sk

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций

እንኳን ለመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት ለሆነው 129ኛው #የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን/ አደረሳችሁ።

2017 E.C. Remedial Program Mid-Exam Tentative Schedule.pdf
55.3Кб
Tentative Mid-Exam Schedule for 2017 E.C. Remedial Program Students

ውድ ተማሪዎቻችን ከዛሬ ጅምሮ በዚህ የዋጋ ተመን መሰረት እንድትጠቀሙ እያሳሰብን።ከዚህ የተለየ ዋጋ በጊቢ ውስጥ ካለ ጥቆማ እንድትሰጡን እናሳስባለን።

ከተማሪዎች ጽ/ቤት

   ወሶዮ

የዘንድሮ አመት የሪሚዲያል ውጤት አያያዝ 100% ከትምህርት ሚኒስትር በሚወጣው ፈተና መሆኑን ተከትሎ እናንተን ለማገዝ በዩኒቨርሲቲው መምህሮች ከሚሰጧችሁ አገልግሎቶች በተጨማሪ

ማንኛውም ተማሪ ሊረዳው በሚችለው መልኩ እጅግ ግልፅ እና አዝናኝ በሆነ አቀራረብ በአማረኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ኖቶች እና የ5 አመት የኢንትራንስ ጥያቄ ከነተብራራ መልሶቻቸውና የአሰራር ቴክኒኮች የምታገኙበትን

በተጨማሪም በሚዘጋጅላችሁ challenge
✅የ2016 ሪሚዲያል ፈተና ሰቅለው ያለፉ ተማሪዎች ተሞክሯቸውን live program ተዘጋጅቶ እያካፈሏችሁ
✅በየቀኑ የጥናት ፕሮግራም ወጥቶላችሁ
✅በየሳምንቱ በተዘጋጀው website ላይ ፈተና እየተፈተናችሁ
✅በወሩ መጨረሻ ደግሞ በ4ቱ ሳምንት ያነበባችሁትን ቶፒኮች የምትፈተኑበት እና የምትሸለሙበት platform በ Victory Academy ተዘጋጅቶላችኋል

Victory academy ላለፉት 3 አመታት የኢንትራንስ እና የሪሚዲያል ተፈታኝ ተማሪዎችን ለፈተና ብቁ በማድረግ ውጤታማ እንዲሆኑም አስችለዋል።

እኛም የናንተ የተማሪዎቻችንን የተሻለ ውጤት በእጅጉ ስለምንፈልግ ከ Victory Academy ጋር በመተባበር እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ተጠቃሚ ምትሆኑበትን ሁኔታ አመቻችተናል

Victory academy ለመቀላቀል👇
Your Student referral link is: https://t.me/victoryacademy_Bot?start=dee9db73f43c4caf91e51b6813298193

ትጉሆች ሁኑ ድል ከናንተ ጋር ናት እኛም ሁሌም ከጎናችሁ ነን

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2524 ተማሪዎችን አስመረቀ።
ዩኒቨርሲቲው ለ17ኛ ጊዜ በመደበኛና በተከታታይ የትምህርት ፕሮግራሞች በመጀመሪያ ድግሪና በድህረ ምረቃ ያሰለጠናቸውን ወንድ 1887 ሴት 737 በድምሩ 2524 ተማሪዎችን በዛሬው እለት በታላቅ ድምቀት አስመርቋል።
ዕውቀትን ተግባር!!

🎓🎓🎓🎓🎓🎓ወድ ተመራቂ ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አለቹ 💐💐💐💐🌹
በዛሬው ቀን የልጆቻቹን ፍሬ ለማየት እና የልፋቶቻቹን ዋጋ ለመመልከት የተገኛቹ ውድ ወላጆች።
እንኳን ደስ አላቹ!!እንኳን ድህና መጣቹ ለማለት እውዳለው።
፨በመቀጠልም የልፋቶቻቹን ፍሬ በዛሬው ዕለት ለማየት የታደላቹ ወድ የቀለም አባቶቻችን እንኳን
ለዚች እንቁ እና የምታምር ቅዳሜ አደረሳቹ።
፨ውድ ተማሪዎቻችን የምንውዳቹ በብዙ ፈተና ብታልፋም አልሽነፍ ባይነታቹ እያስደነቀን አንዴ በኮቪዱ
አንዴ በጦርነቱ በሲሚስተሮች መዛባት በብዙ ብትፈተኑም አንገታቹን ደፍታቹ ብዙ መከራን ታግሳቹ
ዓመታቹን ልፋት ለማየት በቅታችዋል እና እንኳን ደስ አለቹ ለማለት እውዳለው።
፨በስተመጨረሻም በስራ ህወይታቹ ቤተስቦቻቹን እና ሀገራቹን የምትረዱ ለራሳቹም ለወገንም የምትተርፉ እንቁ
ዜጋ ትሆኑ ዘንድ ፈጣሪ እንዲያግዛቹ ምኞቴ እና ጸሎቴ ነው።
እውዳችወለው መልካም የምርቃት ቀን።
አመስግናለው!!

👉ከተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከ2 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እና ተከታታይ መርሐ-ግብር ሲያስተምራቸው የነበሩ ከ2 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ።

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጉቼ ጉሌ ፥ ትምህርት የሁሉ ነገር ቁልፍ በመሆኑ ዩኒቨርሲቲው ባለፉት ጊዜያት የሀገርን ሁለተናዊ ለውጥ የሚያስቀጥሉ ተማሪዎችን እያሰለጠነ ይገኛል ብለዋል ።

በቀጣይም ዩኒቨርሲቲው በተሰጠው የትምህርት መስክ እና ተልዕኮ በምርምር እና በማህበረሰብ አገልግሎት የተጣለበትን ኃላፊነት ይወጣል ነው ያሉት ።

በተጨማሪም መቱ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ-ግብሮች ሲያስተምራቸውን የነበሩ 1 ሺህ 400 ተማሪዎችን በመጀመሪያና እና ሁለተኛ ዲግሪ አስመርቋል።

ከእነዚህም ውስጥ 1 ሺህ 181 የሚሆኑት በመጀመሪያ ዲግሪ እና 226 የሚሆኑት ደግሞ በ2ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ መሆናቸው ተገልጿል።

የዘንድሮ አመት የሪሚዲያል ውጤት አያያዝ 100% ከትምህርት ሚኒስትር በሚወጣው ፈተና መሆኑን ተከትሎ እናንተን ለማገዝ በዩኒቨርሲቲው መምህሮች ከሚሰጧችሁ አገልግሎቶች በተጨማሪ

ማንኛውም ተማሪ ሊረዳው በሚችለው መልኩ እጅግ ግልፅ እና አዝናኝ በሆነ አቀራረብ በአማረኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ኖቶች እና የ5 አመት የኢንትራንስ ጥያቄ ከነተብራራ መልሶቻቸውና የአሰራር ቴክኒኮች የምታገኙበትን

በተጨማሪም በሚዘጋጅላችሁ challenge
✅የ2016 ሪሚዲያል ፈተና ሰቅለው ያለፉ ተማሪዎች ተሞክሯቸውን live program ተዘጋጅቶ እያካፈሏችሁ
✅በየቀኑ የጥናት ፕሮግራም ወጥቶላችሁ
✅በየሳምንቱ በተዘጋጀው website ላይ ፈተና እየተፈተናችሁ
✅በወሩ መጨረሻ ደግሞ በ4ቱ ሳምንት ያነበባችሁትን ቶፒኮች የምትፈተኑበት እና የምትሸለሙበት platform በ Victory Academy ተዘጋጅቶላችኋል

Victory academy ላለፉት 3 አመታት የኢንትራንስ እና የሪሚዲያል ተፈታኝ ተማሪዎችን ለፈተና ብቁ በማድረግ ውጤታማ እንዲሆኑም አስችለዋል።

እኛም የናንተ የተማሪዎቻችንን የተሻለ ውጤት በእጅጉ ስለምንፈልግ ከ Victory Academy ጋር በመተባበር እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ተጠቃሚ ምትሆኑበትን ሁኔታ አመቻችተናል

Victory academy ለመቀላቀል👇
Your Student referral link is: https://t.me/victoryacademy_Bot?start=dee9db73f43c4caf91e51b6813298193

ትጉሆች ሁኑ ድል ከናንተ ጋር ናት እኛም ሁሌም ከጎናችሁ ነን

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተቀላቀላችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች እንኳን ደና መጣችሁ እያልን

የዘንድሮ አመት የሪሚዲያል ውጤት አያያዝ 100% ከትምህርት ሚኒስትር በሚወጣው ፈተና መሆኑን ተከትሎ እናንተን ለማገዝ በዩኒቨርሲቲው መምህሮች ከሚሰጧችሁ አገልግሎቶች በተጨማሪ

✅የተለያዩ አጋዥ መፀሀፍት

✅አስተማሪ ቪዲዮዎች

✅በ2016 ሪሚዲያል ፈተና ጥሩ ውጤት በማምጣት ያለፉ ተማሪዎች ተሞክሯቸውን የሚያካፍሉበት እና

✅ለሪሚዲያል ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው የሚሰጡ መረጃዎች ሲኖሩ የምናጋራበት telegram channel ከፍተንላችኋል።

ከታች ባለው telegram link ተቀላቀሉን
.........

ትጉሆች ሁኑ ድል ከናንተ ጋር ናት እኛም ሁሌም ከጎናችሁ ነን

Показано 11 последних публикаций.