✞ንጽህተ ንጹሐን✞
ንጽህተ ንጹሐን ከዊና ከመታቦት ዘዶር ዘሲና
ውስተ ቤተ መቅደስ ነበረት በድንግልና ነበረት
ሲሳያ ህብስተ መና ወስቴ ሀኒ ስቴ ጽሙና
ስታድጊ በቤተመቅደስ
በቅዱስ እግዚአብሔር መንፈስ
አጊጠሽ በትህትና
ተውበሽ በቅድስና
መልዐኩ ፋኑኤል ወርዶ
በክንፉ ለብቻሽ ጋርዶ
መገበሽ ህብስተ መና
አቅርቦ ስግደት ምስጋና
ሐርና ወርቁ ተስማምቶ
አጌጠ በእጅሽ ተሰርቶ
በመቅደስ ያለው ማህሌት
አስረሳሽ የአባትሽን ቤት
በአምላክ ሕሊና ታስበሽ
ከፍጥረት ሁሉ ተመርጠሽ
ዳግሚት ሰማይ ሆነሻል
መለኮት በአንቺ አድሮብሻል
መዝሙር
ጸሐፌ ትዕዛዝ ዲያቆን
ታዴዎስ ግርማ
"እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤"
ሉቃ፩፥፵፰
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
ንጽህተ ንጹሐን ከዊና ከመታቦት ዘዶር ዘሲና
ውስተ ቤተ መቅደስ ነበረት በድንግልና ነበረት
ሲሳያ ህብስተ መና ወስቴ ሀኒ ስቴ ጽሙና
ስታድጊ በቤተመቅደስ
በቅዱስ እግዚአብሔር መንፈስ
አጊጠሽ በትህትና
ተውበሽ በቅድስና
ምግብሽ የሰማይ መናአዝ= = = = =
ከምድር አደለምና
አካላዊው ቃል መርጦሻል
ትውልዱ ብፅዕት ይሉሻል
መልዐኩ ፋኑኤል ወርዶ
በክንፉ ለብቻሽ ጋርዶ
መገበሽ ህብስተ መና
አቅርቦ ስግደት ምስጋና
ምግብሽ የሰማይ መናአዝ= = = = =
ከምድር አደለምና
አካላዊው ቃል መርጦሻል
ትውልዱ ብፅዕት ይሉሻል
ሐርና ወርቁ ተስማምቶ
አጌጠ በእጅሽ ተሰርቶ
በመቅደስ ያለው ማህሌት
አስረሳሽ የአባትሽን ቤት
ምግብሽ የሰማይ መናአዝ= = = = =
ከምድር አደለምና
አካላዊው ቃል መርጦሻል
ትውልዱ ብፅዕት ይሉሻል
በአምላክ ሕሊና ታስበሽ
ከፍጥረት ሁሉ ተመርጠሽ
ዳግሚት ሰማይ ሆነሻል
መለኮት በአንቺ አድሮብሻል
ምግብሽ የሰማይ መና
ከምድር አደለምና
አካላዊው ቃል መርጦሻል
ትውልዱ ብፅዕት ይሉሻል
መዝሙር
ጸሐፌ ትዕዛዝ ዲያቆን
ታዴዎስ ግርማ
"እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤"
ሉቃ፩፥፵፰
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯