✞ጥምቀተ ክርስቶስ ✞
✝በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሓዲስ✝
✍ ጥምቀት ማለት ምን ማለት ነው?
✍ ጌታችን ጥምቀቱን ለምን በዮርዳኖስ አደረገ?
✍ ጌታችን ሲጠመቅ መንፈስቅዱስ ለምን በርግብ አምሳል ወረደ?
✍ ጌታችን ለምን በውሃ ተጠመቀ?
✍ ለምን መንፈስቅዱስ ጌታችን ተጠምቆ ከባሕሩ ከወጣ በኋላ ወረደ?
✍ ጌታችን ለመጠመቅ ለምን ወደ ዮሐንስ ሄደ?
✍ ዮሐንስ ጌታችንን ምን እያለ አጠመቀው?
✍ ጌታችን ለምን በለሊት ተጠመቀ?.
✍ ጌታችን ለምን በሠላሳ ዓመቱ ተጠመቀ?
✍ ቃና ዘገሊላ ምንድን ነው?
ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሓዲስ በሰፊው አስተምረውናል።
በአምስት ክፍል ተጽፏል።
የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ጥምቀት ስናከብር ይህንን ሁሉ ተረድተን እንዲሆን እያሳሰብን።
🎊መልካም የጥምቀት በዓል ያድርግልን።🎊
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯