TGStat
TGStat
Введите текст для поиска
Расширенный поиск каналов
Russian
Язык сайта
Russian
English
Uzbek
Вход на сайт
Каталог
Каталог каналов и чатов
Поиск каналов
Добавить канал/чат
Рейтинги
Рейтинг каналов
Рейтинг чатов
Рейтинг публикаций
Рейтинги брендов и персон
Аналитика
Поиск по публикациям
Мониторинг Telegram
Про США честно и весело
Гордость, предубеждения и Грин карта. Подписывайтесь!
В канал
реклама
Гениальные трюки бизнеса
Маркетинговые стратегии, которые работают!
Узнать больше
реклама
Книга "Взгляд в будущее: шаги к себе"
61 проверенный способ достичь гармонии и счастья
Знакомьтесь с книгой
реклама
Статистика
Избранное
የሳቅ ባንክ™
@yasake_bank
Гео и язык канала:
Эфиопия, Амхарский
Категория:
Познавательное
አረ ሳቁ ደርቷል ነው የምልህ ብሮ ግባና ሳቅ አንቺም እህቴ 😆🤣 በ10ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ካልሳቃችሁ የምር ጥርስ ስለሌላችሁ ነው😆🤣
😂😂😂365+ ቀናቶችን በሳቅ እናሳልፍ ፣😂😂በሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍር ብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን 😂😁 JOIN በሉና አብረን እንሳቅ 😁
👇REQUEST TO JOIN የሚለዉን በመጫን ይቀላቀሉ👇
Связанные каналы
|
Похожие каналы
Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Познавательное
Статистика
Избранное
Это ваш канал?
Подтвердить
Канал в реестре блогеров РКН?
Подтвердить
История канала
Фильтр публикаций
Выбрать месяц
Февраль 2025
Январь 2025
Декабрь 2024
Ноябрь 2024
Октябрь 2024
Сентябрь 2024
Август 2024
Июль 2024
Июнь 2024
Май 2024
Апрель 2024
Март 2024
Февраль 2024
Январь 2024
Декабрь 2023
Ноябрь 2023
Октябрь 2023
Сентябрь 2023
Август 2023
Июль 2023
Июнь 2023
Скрывать удаленные
Скрывать репосты
የሳቅ ባንክ™
22 Feb, 17:47
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 5 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
✅Join✅
4
0
0
የሳቅ ባንክ™
22 Feb, 15:08
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
ወጣ ወጣ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው BAAGHI 4 በHD ጥራት ተተርጉሞ ወጣ ሙሉ ፊልሙ ተለቋል ገብተህ አውርድ 👇
https://t.me/+XjgBsI1f2P41ZWY0
https://t.me/+XjgBsI1f2P41ZWY0
JOIN🍿
17
0
1
የሳቅ ባንክ™
20 Feb, 18:02
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
አንድ ቻይናዊ ከሚስቱ ጋር ይጨቃጨቃል "ኮንቾሰረዮ" አላት እሷም " ሲኮታኪኒሺ" ብላ መለሰችለት ባልየው ተቆጥቶ '' ቶካንጂ ሮካሲዮ ቸኦሺኒ" አላት እሷም እያለቀሰች "ኒኪ ሶቺያኦሲ'' አለችው እንደሚገባው ሰው ዝም ብላችሁ ታነበላችሁ ለማንኛውም ይሄ የቤተሰብ ጉዳይ ነው አያገባችሁም።😂
መልካም ቀን🙏
እረ ተዉ ግን ተጫኑ 😡 ቆይ ብትጫኑ ሚያልፍልኝ ነው አደል ሚመስላቹ??
👉😁😉😂
99
0
3
6
የሳቅ ባንክ™
18 Feb, 09:57
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
አማርኛ ፊልም ላይ ደሀ የሚያፈቅሩት የሀብታም ልጆች የት ነው ሚኖሩት?🤔
157
0
1
8
የሳቅ ባንክ™
18 Feb, 09:57
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
ገንዘብ ባይኖርህም ፍቅረኛ ባይኖርህም ነገር ግን......
ከማንም በላይ የምትወድህ እናት አለችህ😍
144
0
0
2
የሳቅ ባንክ™
18 Feb, 06:38
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
ሀሜት አይሁንብኝ እና .... ብሎ ነዉ ያማኝ😁😁
146
0
0
3
የሳቅ ባንክ™
18 Feb, 06:38
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
ታክሲ ውስጥ ከጎኔ ያለው ልጅ እምፅፈውን ቴክስት እያጮለቀ ሲያስቸግረኝ #በቃ_ቦንቡን_ታክሲ_ውስጥ ትቼው ልወርድ ነው እሚል ስፅፍ አይቶኝ
ወራጅ ሳይል መኪናው እየሄደ በመስኮት ዘሎ ወጣ🙂↕️😈😁
like 😃አይቆጥርም ..እያረጋቹ
149
0
0
8
የሳቅ ባንክ™
18 Feb, 06:38
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
onlin ላይ በጣም የምታወራኝ ልጅ
በአካል ዝምተኛ ስትሆንብኝ
ምነው Data ብር አልቆብሽ ነው
🤣🤣😁
144
0
1
1
የሳቅ ባንክ™
18 Feb, 06:38
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
የሆነ ሌባ ስልኬን ሰርቆኝ
በሌላ ስልክ ደዉዬ በናትህ ስልኬን መልስልኝ እለዋለሁ ምን ቢለኝ ጥሩ ነዉ
.
.
.
.
.
ያንተ እንደሆነ ለማረጋገጥ መጀመሪያ ፓተርኑን ንገረኝ😂😂😂😂
143
0
1
የሳቅ ባንክ™
18 Feb, 06:38
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
እሷ : ምን እያረክ ነው?
አኔ : በአለማችን በጣም ቆንጆዋን ሴት እየፈለኩ ነበር
እሷ : ይኸው እኔ መጣው
እኔ : በቃ አሪፍ ነው አብረን እንፈልጋታለን🙄
149
0
0
የሳቅ ባንክ™
18 Feb, 06:38
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
ትምሮ ቤት ኣንድ ክላስ የተማርን ልጆች ዛሬ የት ናቸው?
ከፊት ይቀመጡ የነበሩት -> ንግድ ባንክ ተቀጥረው የ 4 ሺ ብር ደሞዝተኛ ሆነዋል
.
.
ወደ መሃል ይቀመጡ የነበሩት -> ሴቶቹ ኣረብ ሃገር ሄደዋል ወንዶቹ በሊብያ በኩል የደረሱበት ኣልታወቀም
.
.
ከኋላ ይቀመጡ የነበሩት -> የ YouTube ቪድዮ እየሰሩ ኣልፎላቸዋል
.
.
ጭራሽ ክላስ ገብተው የማያውቁት -> ሃገር እየመሩ ነው😁👻🤧
145
0
0
የሳቅ ባንክ™
18 Feb, 06:38
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
ጀለስ ለሊት 8ሰአት⏰ ደውሎ ተኝተሀል እንዴ? ሲልህ
አአአይ ሬድዮ ላይ እሽሽሽ የሚለውን ተወዳጅ ፕሮግራም እያዳመጥኩ ነው😡
120
0
1
የሳቅ ባንክ™
18 Feb, 06:38
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
▷የምታምር ሴት ቀንህን ልታሳምርልህ ትችላለች😀
▷የምትፀልይ ሴት ግን ዘመንህን ነው ምታሳምርልህ😚🤩
ልባም ሴት >ቆንጆ ሴት
110
0
1
የሳቅ ባንክ™
18 Feb, 06:38
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
ለኛ መታሰቢያ አክሱም ሀውልት ቆሞልናል,እናንተ ሴቶች ምን አላቹ ይላታል.....🤔
ሶፍኡመርዋሻ አላለችም😂😂
115
0
0
2
4
የሳቅ ባንክ™
18 Feb, 06:38
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
የገጠመን ትግል 😑
Hi ትልሀለች መልሰህ hi ስትላት ዝም ቆይታ ቆይታ መጥታ አሁንም ሀይ ትልሀለች መልሰህ Selam ስትላት ዝም
ቆይ የፈለግሺው ጅንጀና ነው ወይስ ፀብ ነው 😐
116
0
0
የሳቅ ባንክ™
18 Feb, 06:38
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
"እኔ ማለት ድሮ እቃቃ ስንጫወት ሴቶች ተራ በተራ የሚያገቡኝ ልጅ ነበርኩ #አለኝ 😜😂
118
0
0
የሳቅ ባንክ™
18 Feb, 06:38
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
እነሆ ሄዋን ለ አዳም እፀ በለሱን እንዲበላ ጋበዘችው።
፡
ይሄም በሴቶች ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያውም የመጨረሻውም ግብዣ ሆኖ ቀረ😭😂😂
125
0
0
የሳቅ ባንክ™
18 Feb, 06:38
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
ቦሌ አካባቢ ለቅሶ ሄጄ
ሱፍ ያላረገ አናስገባም ብለውኝ እየተመለስኩ ነው
😜😂🤣
125
0
1
የሳቅ ባንክ™
17 Feb, 22:45
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
I need a girl ተረት ተረት ነግሬያት አፌን በዳቦ የምታብስልኝ😜🤣
134
0
1
6
የሳቅ ባንክ™
16 Feb, 03:27
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
ሴቶች ዕድሚያቸው ስትጠይቃቸው ይጠሉሀል😏 🎂ልደታቸውን ስትረሳው ደሞ ሊገሉህ ይደርሳሉ🙈
#ወይ_ፈተና ❣🥺
187
0
2
8
Показано
20
последних публикаций.
Показать больше
5 260
подписчиков
Статистика канала
Популярное в канале
ሚስቴ አርግዛ ምን ቢያምራት ጥሩ ነው😢🤦 ያንተ post በ ላይክ ሲጥለቀለቅ ማየት ፈልጋለው እንግዲህ ለወገን ደራሽ ወገን ነው 😢😢በlike አለው በሉኝ ...
የሆኑ ሁለት ሰዎች ቤት አቃጥለው ሰው ደብድበው sew Gedlew ሆቴል ሰባብረው ከጨረሱ በኃላ አንደኛው ጠጣ ብሎ ቢራ ሲሰጠው🍺 ፡ ውይ እኔ አልጠጣም ሀ...
#እሱ:- እንዲህ ብሎኝማ ሁለተኛ እዛ መስሪያ ቤት አልሰራም #እኔ:- ምን ብሎህ ነው #እሱ:- ተባረሃል 😁😂😜
ሁልሽንም እከብድሻለው ምክንያቱም የፍቅር ጥያቄ ቀረበልኝ 😍❤️😉 እና Accept ይደረግ ወይስ Reject.....?
የሒሳብ አስተማሪ አልጄብራ እያስተማሩ A=B እና B=C ይህ ማለት A=C ማለት ነዉ አሁን ለዚህ ምሳሌ የሚሆን ነገር ንገሩኝ... አላቸዉ..... . ...