ዛፍ ላይ የተቀመጠች ወፍ እምነቷ በዛፉ ሳይሆን በክንፏ ነው። 💚ዛፉ ቢሰበርም በክንፏ መትረፍ ትችላለች። አንተም እምነትህን በራስህ ላይ አድርግ ያመንከው ቢከዳህም የወደድከው ቢሸሽህም ያፈቀርከው ቢለይህም መቆም እንደምትችል አሳያቸው።
እረ ተዉ ግን ተጫኑ 😡 ቆይ ብትጫኑ ሚያልፍልኝ ነው አደል ሚመስላቹ??
👉😁😉😂
እረ ተዉ ግን ተጫኑ 😡 ቆይ ብትጫኑ ሚያልፍልኝ ነው አደል ሚመስላቹ??
👉😁😉😂