ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የረገሟቸው የሆኑ 10 ሴቶች
እነሱም
1 ጅስሟን የምትነቀስ ተነቃሿም ነቃሿም
2 ቅንድቧን የምተቀነደብ ቀንዳቢዋም ተቀንዳቢዋም
3 አርቲፊሻል ፀጉር የምትቀጥል ቀጣይዋም ተቀጣይዋም
4 ባሏን የምታስቀይም የምታናድድ የሱን ሀቅ የማትጠብቅ
5 በአለባበሷም ሆነ በማንኛውም ነገር ከወንድ ጋር የምትመሳሰል
6 ቀብር የምትዘይር
7 ሰው ሲሞት እየጮሀች እያለቀሰች ልብሷን እየቀደደች ሰውን የምታስለቀስ
8 ባሏ 3 ጊዜ ፈቷት የሸሪአን ህግ ጥሳ ሌላ ሳታገባ እሱጋ የምትመለስ
9 ጥርሷን የምትጠረብ ለጌጥ ጥርሷን የምትቀይር
10 ሙተበርጃ ተገላልጣ የምትሄድ የምትራቆት ለአጅነብይ
@yasin_nuru @yasin_nuru
እነሱም
1 ጅስሟን የምትነቀስ ተነቃሿም ነቃሿም
2 ቅንድቧን የምተቀነደብ ቀንዳቢዋም ተቀንዳቢዋም
3 አርቲፊሻል ፀጉር የምትቀጥል ቀጣይዋም ተቀጣይዋም
4 ባሏን የምታስቀይም የምታናድድ የሱን ሀቅ የማትጠብቅ
5 በአለባበሷም ሆነ በማንኛውም ነገር ከወንድ ጋር የምትመሳሰል
6 ቀብር የምትዘይር
7 ሰው ሲሞት እየጮሀች እያለቀሰች ልብሷን እየቀደደች ሰውን የምታስለቀስ
8 ባሏ 3 ጊዜ ፈቷት የሸሪአን ህግ ጥሳ ሌላ ሳታገባ እሱጋ የምትመለስ
9 ጥርሷን የምትጠረብ ለጌጥ ጥርሷን የምትቀይር
10 ሙተበርጃ ተገላልጣ የምትሄድ የምትራቆት ለአጅነብይ
@yasin_nuru @yasin_nuru