አንዳንድ አረብ ሃገር ያላችሁ እህቶቻችን...
Mነኝ የሳኡዲዋ ቀበጥ
መዲና ነኝ የማዳም ቅመም
Imu ነኝ ባይተዋር ነው ልቤ😁
M ነኝ ወለዮዋ
ሳዓዳ ብቸኛዋ
ሌላ የምታቁት ስም ካለ ቀጥሉበት ኮሜንት ላይ😂😂
ማነው ቆይ እነዚህን ስሞች የሚያወጣላችሁ😁😁
Mነኝ የሳኡዲዋ ቀበጥ
መዲና ነኝ የማዳም ቅመም
Imu ነኝ ባይተዋር ነው ልቤ😁
M ነኝ ወለዮዋ
ሳዓዳ ብቸኛዋ
ሌላ የምታቁት ስም ካለ ቀጥሉበት ኮሜንት ላይ😂😂
ማነው ቆይ እነዚህን ስሞች የሚያወጣላችሁ😁😁