የረመዷን ተናፋቂ ወርን በተሻለ የኢማን ከፍታ እና አንድነታችን በሚያጎላ መንፈሳዊ ክዋኔ ለመፆም «ቁርዓን የእውቀት እና የሰላም ምንጭ» በሚል መሪ ቃል መጋቢት 07/2017 በአብዮት አደባባይ ከኢፍጣራችን ጋር ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች፣ የአገር ሽማግዎች፣ ድፕሎማቶች፣ ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች እና የተከበረው ህዝባችን በተገኙበት በድምቀት ለማከናወን እየተዘጋጀን እንደሆነ መግለፃችን ይታወቃል።
ውደድሩ የክልል እስልምና ጉዳዮች ክልላቸውን ወክሎ የሚወዳደረውን ተወዳዳሪ የሚያቀርቡበት ሂደት ስለሆነ ምዝገባም ሆነ የማጣሪያ ውድድር የሚካሄደው በክልሎችና በከተማ አስተዳደር እንደሆነ በመረዳት በመርከዝ ደረጃም ሆነ በግል ለመወዳደር የምትፈልጉ በየክልላችሁ ወይም በከተማ አስተዳደር ተወዳድራችሁ በውጤታችሁ መሰረት ለአሸናፊዎች አሸናፊ ወደ ፌደራል እስልምና ጉዳይ በውጤታችሁ መሰረት የምትመጡ ይሆናል።
አንድ ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር አወዳድሮ የሚልከው በክልሉ ወይም ከተማ አስተዳደሩ በወንድ 1ኛ እና 2ኛ የወጣውን ሲሆን በሴት 1ኛ የወጣችውን በድምሩ 3 ተወዳዳሪ በመላክ የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ላይ እንዲወዳደር ይደረጋል።
አዲስ አበባ ላይ በሚደረገው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ላይ መጨረሻ ለሚኖሩት አሸናፊዎች፡-
·
👉በሁለቱም ፆታ 1ኛ ለሚወጡ ተወዳዳሪዎች የመኪና ሽልማት፤
·
👉ውድድሩን በ2ኛ ደረጃነት ለሚያጠናቅቅ ወንድ ተወዳዳሪ የሐጅ ዕድል እንዲሁም ለሴት ተወዳዳሪ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር)፤
·
👉3ኛ ደረጃ የሚወጡ ወንድም ሴትም ተወዳዳሪዎች ለእያንዳዳቸው ብር 300,000.00 (ሶስት መቶ ሺ ብር) ሽልማት ያገኛሉ።
እድሜና እና ፆታ በማይወስነው በዚህ የቁርዓን ውድድር ላይ በክልላችሁ ወይም ከተማ አስተዳደር የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አማካኝነት ተጨማሪ መረጃዎችን የምናሳውቅ ሲሆን በዚህ ወር ከቁርአን በላይ ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር ባለመኖሩ እሁድ መጋቢት 7 ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በአብዮት አደባይ በመገኘት የዝግጅቱ ታዳሚ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።
@yasin_nuru @yasin_nuru