አማን ኢማን ጀባ ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
ሰጪም ሆነ ነሺ አሏህ ብቻ ነዉ ።
የሀገሬ ሰዉ ትልልቅ ጉዳዮችን ሳይቀር ቀለል አድርጎ ጀባ ብየሀለሁ፣ እንካ፣ ዉሰድ የሚለዉ አባባል ትክክል አይደለም።
አማን ማለት ሰላም ማለት ነዉ፣ ኢማን ደግሞ ልባዊ የእምነት ጉዳይ ነዉ፣ ጀባ ማለት ደግሞ እንካ ሰጠሁህ ማለት ነዉ።
👌ታዲያ በምን ስሌት ነዉ አንድ ሰዉ እነዚህን ታላላቅ የሰላምንና የኢማንን ጉዳይ ሰጥቼሀለሁ። አማን ኢማን ጀባ የሚለዉ⁉️⁉️
ወላሂ የዋሁ የሀገራችን ህዝብ ገና ነዉ። ብዙና የተደራረበ የቤት ስራ አለብን ሀቂቃ‼️
✍በሙርሰል ሰይድ ጨፌ 6/04/2017
👉https://t.me/murselseid