የወርቅ ሜዳለያ ተሸላሚዋ ዛኪራ ተባረክ ••• ኒቃብ ከመማር ከመሸለም ከመምራት አያግድም ብላለች!
ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሜዲስን 3.87 አምጥታ በዛሬው እለት ተመርቃለች:: መመረቅ ብቻ ሳይሆን ደግሞ በሶስት ዘርፍ ተሸላሚ ሆና ነው የተመረቀችው:: ከሁሉም የህክምና ተማሪዎች አንደኛ ወጥታ ተሸልማለች:: ከሁሉም ሴቶች አንደኛ ወጥታ ተሸልማለች:: ከሁሉም ተማሪዎች አንደኛ ወጥታ የወርቅ ሜዳለያ ተሸልማለች::
እንኳን ደስ አለሽ! እንኳን ደስ አላት! እንኳን ደስ አለንንንን!!
©EHEMSU.