ሰላም ቤተሰቦቼ
ሜላት እባላለሁ
በጣም የምወደው እና ማፈቅረው ፍቅረኛ አለኝ በጣም ነው የማፈቅረው እሱም እሱም በጣም ነው የሚያፈቅረኝ በምንም ሁኔታ ውስጥ ምንም ቢፈጠር እንደማይተወኝ ሁሌም ቃል ይገባልኛል ከመሣሣም የዘለለ ነገር አድርገንም አስበንም አናውቅም እና እሡ ሁሌም የሠርጋችን ማታ ስለሚኖረው ስጦታ ሁሌም ያወራኛል።
ያኔ በጣም እጨነቃለሁ ምክንያቱም እኔ በልጅነቴ ነበር ድንግልናየን ያጣሁት እና ስለዚ ሳስብ ሁሌም እረበሻለሁ እውነቱን ብነግረው ለኔ ያለው ፍቅር የሚቀንስ የሚተወኝ መስሎ ይሰማኛል ዝም እንዳልል ደግሞ እስከ መቼ??
በጣም ስለጨነቀኝ ነው ቤተሰቦቼ ምን ትመክሩኛላችሁ 🙏
የሚቀርብ ታሪክ ካላችሁ በ @MKFREZO መላክ ትችላላችሁ