በጨዋታ መሀል ላይ ......
እሷ....ባል ፈልግልኝ እስኪ ጥሩ ፀባይ ካለው ይበቃኛል አለችኝ።
የምሯን እንደሆነ ንግግሯ ያስታውቃል።
እኔ....ፍቅረኛ ኖሮሽ ያውቃል?
እሷ....ነበረኝ..ዛሬ ነገ እንጋባለን እያለኝ ህልሙ ለይ ተመስጦ...ቀኔን በልቶ...ተራ ምክንያቶች ደርድሮልኝ ተለየኝ😔😔...አሁን ሌላ አግብቶ ወልዶ እየኖረ ነው አለች በተሰበረ ልብ...💔💔
የኔ ወንድም ልምከርክ....ካልወደድካት ካላገባሀት ተዋት በቃ ውብቷ ሳይጠፋ የፈለገችውን አማርጣ በጊዜዋ ታግባ።
አውቃለው ትዳርን የሚሰጠው ፈጣሪ ነው ....ግን ጊዜ ከወንድ ልጅ የበለጠ ለሴት ልጅ ትልቅ ትርጉም አለው።