👉ጥቁሩ ካባ✍
እድሜየ ተከፍላ የእኩል እኩሌታ
ትምህርት ለሚሉት ጦስ በሰበሰች ሻግታ
ከዛ
እንዳያል እያወቁ የትምህርት ስንቁ
ጨርሰሀል ብለው እኔን ሲመርቁ
በትምህርት ካለቀው አካሌ ጥቁር ካባ አጠለቁ👨🎓👨🎓👨🎓
ያኔ ለምን🤷♂ ብዬ ነበር
#በደስታዬ ቀን ላይ #ጥቁር በመልበሴ
ለካስ ታይቷቸው ነው #ስራ_ከሌለበት_ገዳም መመንኮሴ።🤷♂🤷😁😂
እድሜየ ተከፍላ የእኩል እኩሌታ
ትምህርት ለሚሉት ጦስ በሰበሰች ሻግታ
ከዛ
እንዳያል እያወቁ የትምህርት ስንቁ
ጨርሰሀል ብለው እኔን ሲመርቁ
በትምህርት ካለቀው አካሌ ጥቁር ካባ አጠለቁ👨🎓👨🎓👨🎓
ያኔ ለምን🤷♂ ብዬ ነበር
#በደስታዬ ቀን ላይ #ጥቁር በመልበሴ
ለካስ ታይቷቸው ነው #ስራ_ከሌለበት_ገዳም መመንኮሴ።🤷♂🤷😁😂