ዳኛ እና ተከሳሽ
.....................................................
ዳኛ ፦አንተ እዚህ ለፍርድ ስትቀርብ 5ተኛ ግዜህ ነው አይደል
ተከሳሽ ፦ አዎ
ዳኛ ፦ስለዚህ ከበድ ያለ ክስ እንዲጣልብህ ወስኛለሁ
ተከሳሽ ፦ ክቡር ዳኛ ኧረ ደምበኛ ነኝ አሰተያየት ያድርጉልኝ
😂😂😂😂😂😂😂ዳኛ እና ተከሳሽ
.....................................................
ዳኛ ፦አንተ እዚህ ለፍርድ ስትቀርብ 5ተኛ ግዜህ ነው አይደል
ተከሳሽ ፦ አዎ
ዳኛ ፦ስለዚህ ከበድ ያለ ክስ እንዲጣልብህ ወስኛለሁ
ተከሳሽ ፦ ክቡር ዳኛ ኧረ ደምበኛ ነኝ አሰተያየት ያድርጉልኝ
😂😂😂😂😂😂😂